Get Mystery Box with random crypto!

ደም ለማን ይስጡ፤ ከማንስ ይቀበሉ? የደም አይነት: A+ ※ለ A+, AB+ ይሰጣል። ※ከ | Shega info

ደም ለማን ይስጡ፤ ከማንስ ይቀበሉ?

የደም አይነት: A+
※ለ A+, AB+ ይሰጣል።
※ከ A+, A-, O+, O- ይቀበላል።

የደም አይነት: O+
※ለ O+, A+, B+, AB+ ይሰጣል።
※ከ O+, O- ይቀበላል።

የደም አይነት: B+
※ለ B+, AB+ ይሰጣል።
※ ከ B+, B-, O+, O- ይቀበላል።

የደም አይነት: AB+
※ ለ AB+ ብቻ ይሰጣል።
※ ከሁሉም ይቀበላል።

የደም አይነት: A-
※ ለ A+, A-, AB+, AB- ይሰጣል።
※ከ A-, O- ይቀበላል።

የደም አይነት: O-
※ ለሁሉም ይሰጣል።
※ከ O- ይቀበላል።

የደም አይነት: B-
※ለ B+, B-, AB+, AB- ይሰጣል።
※ከ B-, O- ይቀበላል።

የደም አይነት: AB-
※ ለ AB+, AB- ይሰጣል።
※ ከ AB-, A-, B-, O- ይቀበላል።
አንብባችሁ ሼርርርር
@shegainfom
ፍቅር : ሰላም : ለምድራችን