Get Mystery Box with random crypto!

እምነት! ወዳጄ ልፋትህ መና የሚቀር ከመሰለህ ተሸውደሀል፤ ፀሎትህ ደመና ላይ የሚንሳፈፍ ከመሰለ | ሰውነት 🗣🚶‍♀🚶‍♂

እምነት!

ወዳጄ ልፋትህ መና የሚቀር ከመሰለህ ተሸውደሀል፤ ፀሎትህ ደመና ላይ የሚንሳፈፍ ከመሰለህ የፈጣሪ አሰራር አልገባህም ማለት ነው።

ከጠየክ የማይሰጥህ ነገር የለም፤ ወዳጄ ተስፋ ቆርጠህ ልታቆም ስትል ይሄንን ሀሳብ አስታውስ 'አንተ ስትጨርስ እሱ ይጀምራል!' ከልፋት በኋላ ደስታ....ከመጨነቅ በኋላ እርካታ እንዳለ አማኞች ምስክር ናቸው!

የሚገርም ምሽት ተመኘንላችሁ
@sewnet_et
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!