Get Mystery Box with random crypto!

ስንፍናን ማሸነፍ! ሮኬት ወደ ህዋ ሲሄድ አብዛኛውን ጉልበት የሚጨርሰው እስኪነሳ ነው፤ የመሬትን | ሰውነት 🗣🚶‍♀🚶‍♂

ስንፍናን ማሸነፍ!

ሮኬት ወደ ህዋ ሲሄድ አብዛኛውን ጉልበት የሚጨርሰው እስኪነሳ ነው፤ የመሬትን ስበት አሸንፎ በሚገርም ፍጥነት ከፍ ማለት ከጀመረ በኋላ ያንን ፍጥነቱን ማስጠበቅ ቀላል ነው።

በህይወትም እንዲ ነው ራስህን ለመለወጥ ስትነሳ መጀመሪያ አካባቢ የሚገጥምህን ስንፍና እና መሰልቸት ካሸነፍከው በቃ የምትፈልገውን ነገር ከማግኘት የሚያቆምህ ነገር የለም!

ብሩህ ቅዳሜ ተመኘንላችሁ
@sewnet_et
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!