Get Mystery Box with random crypto!

ድምፅ አልባ ጦርነት! 'ሌላ ሰው እንድትሆን በሚፈልግ አለም ላይ ራስህን ሆነህ መኖር ትልቅ ስኬት | ሰውነት 🗣🚶‍♀🚶‍♂

ድምፅ አልባ ጦርነት!

"ሌላ ሰው እንድትሆን በሚፈልግ አለም ላይ ራስህን ሆነህ መኖር ትልቅ ስኬት ነው" ይለናል አስገራሚው ተናጋሪ ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን።

እውነቱን እኮ ነው ሰዎች እነሱን እንድትመስል፤ በነሱ መንገድ እንድትሄድ የማይቆፍሩት ጉድጓድ የለም፤ አየህ ትልቁ ድምፅ አልባ ጦርነት እሱ ጋር ነው ወይ እነሱን ሆነህ ታርፈዋለህ ወይ ራስህን ሆነህ ምሳሌ ትሆናለህ። ጦርነቱን እንደምታሸንፍ አልጠራጠርም!!

አስገራሚ ማክሰኞ ተመኘንላችሁ
@sewnet_et
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!