Get Mystery Box with random crypto!

ሰውነት pinned «የፈጣሪ ቀመር አንዳንዴ የምትወደውን ነገር ስትሰራ ይበልጥ ማተኮር ያለ | ሰውነት 🗣🚶‍♀🚶‍♂

ሰውነት pinned «የፈጣሪ ቀመር አንዳንዴ የምትወደውን ነገር ስትሰራ ይበልጥ ማተኮር ያለብህ አንተ የምትሰጠው ላይ ነው፤ የምትወደውንም ሰው ስትንከባከብ የምትቀበለውን ሳይሆን የምትሰጠው ፍቅር ላይ አተኩር፤ የፈጣሪ ቀመር ደስ የሚለው አንተ ቀንሰህ ስታካፍል እሱ በተቃራኒ ደምሮ እያባዛ መስጠቱ ነው። የመስጠት ምሽት ተመኘንላችሁ @sewnet_et የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!»