መርጌታ መላኩ — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ sew_a_sew — መርጌታ መላኩ
የቴሌግራም ቻናል አርማ sew_a_sew — መርጌታ መላኩ
የሰርጥ አድራሻ: @sew_a_sew
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 16.41K
ተመሳሳይ ቻናሎች ሃይማኖት
የሰርጥ መግለጫ

ሰዋሰው የሙዚቃ መተግበሪያ(Application)ከPlay store እና ከapp store መተግበሪያውን በማውረድ የትም ያልተሰሙ አዳዲስ ምርጥ ሙዚቃዎን ያድምጡ፣ ይግዙ፣ለሌሎ ያጋሩ።

የቻናል ስታትስቲክስ
2.3% የተሳትፎ መጠን
380 እይታዎች / ልጥፍ
0 ልጥፎች / ቀን

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

8 mai 2023
Picture 1 from መርጌታ መላኩ 2023-05-08 15:11:10
Picture 2 from መርጌታ መላኩ 2023-05-08 15:11:10
ይህ ዕጽ፦
ዕጸ ገትር፥መወፍር፥ ዘኢያወርድ እየተባለ ይጠራል።
ይህ ማለት ድክመተ ወሲብ ያለቸው ወንዶችን ብልታቸው የሚያጠነክር
የሚያወፍር ተሎ እንዳይረኩ የሚረዳ በሞሟጫ( ወይንም ጥርስን በመፋቅ)
መልካም ስራ የሚሰራ ወደር የለሽ ዕጽ ነው!
ለጥያቄወ 0914460750 ይደውሉ
428 viewsመርጌታ መላኩ, 12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
20 veebr 2023
መስተፋቅር!
( በመስተፋቅር የታሰረ ሰው ይፈታለታል)
መስተፋቅር ማሰራት የፈለገም ይሰራለታል "

… ከሁለቱ የአስማት ዓይነቶች በነጭ አስማት ይመደባል።
መስተፋቅር ስባል በብዙዎቻችን አዕምሮ የሚመጣው ወንዶች ሴቶች እንድወዷቸው፣ ብዙም
ባይታይም ደግሞ ሴቶች ወንዶች እንድወዷቸው የሚያደርጉት የድግምት ዓይነት እንደሆነ
ነው።
የመስተፋቅር ዓይነቶች፡-
1. ለወሲባዊ ስሜትና ለጋብቻ የሚደረግ
2. ሃብት ለመውረስ የሚደረግ
3. ለብቀላ(ለመበቀል) የሚደረግ እና
4. ታዋቂ ሰዎች የሚጠቀሙት ነው።
ከነዚህም መካከል 1ኛውን አሁን በአጭሩ እንየውና ሌሎቹን ከናንተ በሚመጣ
"አስተያየት " ብዛት የሚያስፈልገውን በሚቀጥለው ግዜ እናያለን።
1. ለወሲባዊ ፍላጎትና ለጋብቻ የሚደረግ መስተፋቅር፡-
የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሃብትም ሆነ በመልክ(በውበት) በጣም
የተራራቀ ነው። ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውን ይበልጣል።
ስለዚህም በራስ መተማመን ስለሌለው ወይም በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው
የማይወደው ስለሆነ፣ እሽ አትለኝም(አይለኝም)በሚል ፍርሃት ያስደግማል።
በዚህ አስማት የሚጠቃውም ተደጋሚው ብቻ ነው እንጂ አስደጋሚው እና ደጋሚው ምንም
ችግር አይደርስበቸውም።
መስተፋቅር የሚሰራውም
1 በፎቶ እና በስም በአየር ላይ ተደግሞ በሚሰራ
# በወዝ
# በብር ቀለበት
2 በመፋቅያ /እፅዋት ስር ብቻ የተዘጋጀ /
3 # በንቅሳት የምሰጠው እንደባለሞያዉ ችሎታ ይለያያሉ ከብዙ ነገሮችም ስለምዘጋጁ
ከስጋውች ተዘጋጅቶ በማክሰል #ለንቅሳት
ከ እፅዋት የምዘጋጅና ሌሎችም ብዙናቸው
ንቅሳቱን በምመቸው ስእል በለጉዳዩ ማስነቀስ ይችላል
፬(4) በሚጠሩ መንፈሶች ና ሌሎችም

ወደ………………
…ጉዳቶች፡-
በዚህ አስማት የተጋቡ ከሆኑ አስደጋሚው በፈለገው ግዜ ብፈተው(ታት) ተካሰው
የራሳቸውን ሀቅ መድረስ አይችሉም። ምክንያቱም ከመጠን በላይ ስለሚወዱ አይካሰሱም።
ሌላ ደግሞ አግብቶ ወይም ከትዳር ውጪ ሌላ የፈለጉትን ተግባር ብፈፅሙ እንኳን እያዩ
እየሰሙ ስለ ራሳቸው ስብዕና መከራከርም ሆነ መናገር አይችሉም።
ያልተጋቡ ከሆኑ ደግሞ
ከአስደጋሚው ውጪ ለጋብቻም ሆነ ለሌላ: ሌላ የፍላጎታቸውን ጓደኛ መምረጥ፣ ማፍቀርም
ሆነ መውደድ አይችሉም። የፈለጉትን ከፈፀሙ በኋለ አውጥተው ስያባርሩ እንኳን መሄድ
የማይችሉና ተመልሶ ፍለጋ እየተንከራተቱ ጨርቃቸውን ጥለው ያብዳሉ።
በአጠቃላይ ፡- ተደጋሚዎቹ ምንም እንኳን እንደ ሰው ማሰቢያ አዕምሮ ብኖራቸውም ግን
ማሰብና ስለራሳቸው ስብዕና መኖር አይችሉም።
እንደ በግ ዝም ማለት ነው እንጂ ሌላ አማራጭ የላቸው ባላችሁበት ሆናችሁ የፈለጋችሁትን ነገር ማሰራትም ሆነ ማስፈረስ ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ በ
ስ. ቁ 0914460750
332 views09:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ መርጌታ መላኩ በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

መርጌታ መላኩ 16.41K ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @sew_a_sew ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ መርጌታ መላኩ ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የመርጌታ መላኩ ቻናል በአሁኑ ጊዜ 16.41K ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
መርጌታ መላኩ ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የሃይማኖት ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ መርጌታ መላኩ ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።
መርጌታ መላኩ avatar
መርጌታ መላኩ @sew_a_sew
በቴሌግራም ይክፈቱ