➦ ለምን ቀዳሚት ሥዑር (ሥዑር_ቅዳሜ) (የስቅለት ማግስት) ላይ ቄጤማ ይታደላል ወይንም ይደረጋል ??? ➦ የመጀመሪያው የትንሳኤው ብስራት የተሰማው መቼ ነበረ?? ➦ በትንሳኤ ወቅት የሚባለው የሰላምታ አይነት ምነው?? ➦ አክፍሎት ለምን ከአርብ ምሽት እስከ እሑድ ይፆማል?? ➦ በአክፍሎት ያልፆመ ሰው ቅዳሜ ሌሊት ማስቀደስ ይችላል?? ➦ ስናከፍል የምናገኛቸው በረከት እና ጥቅሞች ምን ምን ናቸው??? ሙሉውን ትምህርት ለማግኘት 2.3K viewsዲያቆን አቤንዔዘር ሙሉ, 08:20