#ሥርዓተ_ጸሎት_ወስግደት_ዘዓርብ_ስቅለት ክፍል አስራ ሁለት ዐርብ ጠዋት በ፲፪ ሰዓት አቡን ሃሌ ሃሌ ሃሌ ሉያ(፫) ነአምን ሕማሞ ለዘኢየሐምም ርግዘተ ገቦሁ ነአምን ወቅንዋተ እደዊሁ ነአምን ዬ ዬ ዬ ነአምን ሞቶ ወትንሣኤሁ። "ለከ ሃይል"ን በል ከኦሪት ምንባብ እስከ እስከ ተአምረ ኢየሱስ ያለው ምንባብ ይነበባል። ምስባክ መዝ: ፳፮ ፣ ፲፪ እስመ ቆሙ ላዕሌየ ሰማዕተ ዐመፃ ወሐሰት ርዕሰ ዐመፃ እስመ ቆሙ ላዕሌየ ሰማዕተ ዐመፃ ከአራቱም ወንጌል ካህኑ ካነበበ በኋላ ቀጥሎ ያለውን ቃል ከስግደት ጋር በዜማ በኅብረት ይበሉ:- ማቴ: ፳፯ : ፩ - ፲፬ ከተነበበ በኋላ ወጸቢሆ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት : ይስቅልዎ ለኢየሱስ ዲበ ዕፀ መስቀል። ማር: ፲፭ : ፩ - ፭ ከተነበበ በኋላ ወጸቢሆ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት : አውጽእዎ አፍአ ለኢየሱስ ወወሰድዎ ይስቅልዎ። ሉቃ: ፳፪ : ፷፮ - ፸፩ ከተነበበ በኋላ ወጸቢሆ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት : አውጽዕዎ ለኢየሱስ ወመጠውዎ ለጲላጦስ። ዮሐ: ፲፰ : ፳፰ - ፵ ከተነበበ በኋላ ወጸቢሆ ተማከሩ ሊቃነ ካህናት : አውጽዕዎ ለኢየሱስ ወነበረ ዐውደ ሶቤሃ። ከዚህ በኋላ ተግሣጻትን የ"ኪርያላይሶን" ጸሎትና ስግደት እስከ ቡራኬ ድረስ ያድርሱ። ከዚህ በኋላ የሰዓቱን "መልክዐ ሕማማት" ያድርሱ። የ12 ሰአቱ ስግደት ተፈጸመ የ3 ሰአት ይቀጥላል...... አዘጋጅ #ዲያቆን ፍቅረ አብ ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ቻናል!! https://www.youtube.com/channel/UCyyw8be1uLS-PdwVLd-zyKw #subscribe ያርጉ ይቀላቀሉ እና ይማሩ @seratebtkrstian @seratebtkrstian @seratebtkrstian join 1.8K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, 18:23