ለዛሬ ብዙ ፕሮግራሞችን አስቤ ነበር ግን ሠው ባሰበበት አይውልምና ባላሠብኩበት ዋልኩኝ እና ምንም post ሳላደርግ ቀረሁ! እግዚአብሔር ከፈቀደ ከነገ ጀምሮ post ለማድረግ እሞክራለሁ! ሠላም እደሩ ዲ/ን ፍቅረ አብ ናዝሬት አዳማ ኢትዮጵያ 2.8K viewsⒻⓔⓚⓡⓔ 🇦 🇧 🇪, edited 18:47