Get Mystery Box with random crypto!

አበው ሲናገሩ አሟረትክ አትበለኝና ይላሉ እና ነገ ቤተ ክርስቲያን ሄዶ ፍትሐት ያልተፈታ ሰው | ሥርዓተ ቤተክርስቲያን Tube

አበው ሲናገሩ አሟረትክ አትበለኝና ይላሉ

እና ነገ ቤተ ክርስቲያን ሄዶ ፍትሐት ያልተፈታ ሰው በሰሞነ ህማማት ውስጥ  ቢሞት ፍታት አይፈታም አያገባንም ኃላፊነቱን እራሱ ይወስዳል! እና ሄዳቹ ተፈቱ!