Get Mystery Box with random crypto!

ታላቅ የቅርጫት ኳስ ውድድር ከላይ በምስሉ ላይ እንደ ተመለከታቹት ከነገ ነሀሴ 25 ጀምሮ የቅር | 🔥𝑺𝒆𝒏𝒋𝒐 𝑫𝒂𝒊𝒍𝒚 𝑵𝒆𝒘𝒔 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍 💯

ታላቅ የቅርጫት ኳስ ውድድር

ከላይ በምስሉ ላይ እንደ ተመለከታቹት ከነገ ነሀሴ 25 ጀምሮ የቅርጫት ኳስ ውድድር በከተማዋ ላይ ይደረጋል

በዚህ ውድድር ላይም ቅዱስ ዮሴፍ አዳማ በተወካይ ተወዳዳሪ ተማሪዎቹ የሚሳተፍ ይሆናል

ለተሳታፊዎቹም እና ለትምህርት ቤታችንም መልካም ዕድልን እንመኛለን

@senjonews
@senjonewsgp