Get Mystery Box with random crypto!

ሉቃ 24÷5 ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም እን | ሰሚነሽ ኪዳነምህረት

ሉቃ 24÷5
ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም
እንኳዋን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን በአሉ የሰላም የጤና እና የመልካም ያድርግልን ሀገራችንን ኢትይኦጵያን ዳሯን እሳት መሀሏን ገነት ያድርግልን ልኡል እግዚአብሔር !!!