Get Mystery Box with random crypto!

#አስቸኳይ_ነው #SHARE #SHARE #SHARE ከተቀጠረች 20ቀን የሆናት የቤት ሰራተኛ ህ | Sele Enat Charitable Organization_ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት

#አስቸኳይ_ነው #SHARE #SHARE #SHARE
ከተቀጠረች 20ቀን የሆናት የቤት ሰራተኛ ህፃኗን #ሰርቃ ጠፍታለች

ይህች የ2ዓመት ቆንጅዬ ህፃን #ሶልያና_ዳንኤል ትባላለች!ጠዋት 3ሰዓት ላይ እናትና አባት ስመዋት "ልጄ በደህና ዋይልኝ"ብለዋት ከ20ቀናት በፊት ከተቀጠረችው ሰራተኛና ከአያታቸው ጋር ትተዋት ወደ ስራ ይሄዳሉ!!

ተኝተው የነበሩት አባባ ከእንቅልፋቸው ሲነቁ ሰራተኛዋም ሆነ የልጃቸው ልጅ ሶሊያና ቤት ውስጥ የሉም!!

ተደናግጠው ልጃቸው ዮብዳር ጋር ሲደውሉ እየተርበተበተች "እስኪ የልጅቷን ሻንጣ እየው" ትላቸዋለች!! አባባ ገብተው ሲፈልጉት ቦታው ላይ አጡት

#ቤዛዊት_በቀለ የተባለችው የቤት ሰራተኛ ከሳሪስ አዲስ ሰፈር ይህችን ውብ ህፃን ይዛ ተሰውራለች!!
እናትና አባት እያለቀሱ ጭንቅ ላይ ናቸው!!እባካችሁን የሆነ ነገር አድርጉ ደህና እንድትሆን እየፀለያችሁ #ሼር በማድረግ አፋልጉን

0951090999-ዳንኤል
0947365252-ዮብዳር

#ወደፍቅር . . .
Teddy Afro Fans