“ሚና ፕለይ” የተሰኘ ቪዲዮዎችን ለሚመለከቱ ሰዎች ክፍያ የሚያስገኝ አዲስ ዌብሳይት ይፋ ሆነ | ሰሌዳ | Seleda

Picture 1 from seledadotio at 2023_03_17
“ሚና ፕለይ” የተሰኘ ቪዲዮዎችን ለሚመለከቱ ሰዎች ክፍያ የሚያስገኝ አዲስ ዌብሳይት ይፋ ሆነ

ሚና ፕለይ ዌብሳይት በኢትዮዽያ ውስጥ ለሚገኙ ሰዎች ሁሉ በዚህ ዌብሳይት ላይ በመመዝገብ በሚና ፕለይ ላይ የሚለቀቁ ቪዲዮዎችን በተለቀቀ በ 30ደቂቃ ውስጥ ከፍቶ ቪዲዮውን እስከሚያልቅ በማጫወት ሲያልቅ (submit ) በማድረግ ነጥብ በመሰብሰብ ገንዘብን ማግኘት እንደሚቻል የዚህ ፕሮጀክት ባለቤት ራኬብ አለማየሁ ገልፃለች።

በተጨማሪም ይህ ፕላት ፎርም በሞባይል አፕሊኬሽን እና በiOS እንዲሁም በAndroid ይዘን እንመጣለን ሲሉ የኩራ ቴክኖሎጂስ መስራች እና ቢዝነስ ኦፕሬሽን ማኔጀር ብሩክ ማሞ ገልፀዋል።
ሰሌዳ | Seleda

ሰሌዳ | Seleda

@seledadotio
53.02K ተመዝጋቢዎች
ዜና ምድብ
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ሰሌዳ ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገል...