በስፖርት ታሪክ ትልቁ ስፖንቸርሺፕ! ኤርሊንግ ሃላንድ በቅርቡ በስፖርት ታሪክ ትልቁን የስፖንቸርሺፕ ውል ከአዲዳስ ጋር ይፈራረማል። በፕሪሚየርሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴ እያሳየ የሚገኘው እና የማንችስተር ሲቲው የጎል ማሽን በቅርቡ ከአዲዳስ ጋር ዳጎስ ያለ ገቢ የሚያስገኝለትን ስፖንቸርሺፕ እንደሚፈራረም ተገልጻል። 2.7K views18:34