Get Mystery Box with random crypto!

“አሚን አዋርድ” የተሰኘ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ ተደረገ አቢሲኒያ ባንክ “አሚን አዋርድ” የ | ሰሌዳ | Seleda

“አሚን አዋርድ” የተሰኘ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ ተደረገ

አቢሲኒያ ባንክ “አሚን አዋርድ” የተሰኘ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ አድርጓል። ውድድሩ በአቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በኩል የተዘጋጀ ሲሆን የማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ተከናውኗል።

የመነሻ ፋይናንስ ላጡ የስራ ሀሳብ ላላቸው ወጣቶች ከ200 ሺሕ እስከ 1 ሚሊየን ብር ድረስ ሽልማት የሚያስገኝ ነው ተብሏል። ይህ የስራ ዕድል ፈጠራ ውድድር የተሻለ ሀሳብ ላላቸው እድል እንደሚፈጥር ይታመናል።

via - fbc