Get Mystery Box with random crypto!

𝐆𝐔𝐑𝐀𝐆𝐄 𝐊𝐈𝐍𝐆𝐃𝐎𝐌 — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ selam_zegurage — 𝐆𝐔𝐑𝐀𝐆𝐄 𝐊𝐈𝐍𝐆𝐃𝐎𝐌 𝐆
የቴሌግራም ቻናል አርማ selam_zegurage — 𝐆𝐔𝐑𝐀𝐆𝐄 𝐊𝐈𝐍𝐆𝐃𝐎𝐌
የሰርጥ አድራሻ: @selam_zegurage
ምድቦች: ዜና
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.74K (መረጃው እስከ 26.09.2026)
ተመሳሳይ ቻናሎች ዜና
የሰርጥ መግለጫ

ሃሳብ ፣አስተያየት፣ መረጃ ካሎት በዚህ በዚህ bot ያግኙን @Kurat21


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

12 aug 2024
ዕፅዋተ ኢትዮጵያ

በሀገራችን ኢትዮጵያ  ከሁለት ሺ በላይ የሚሆኑ እፀዋት ሲኖሩ ስለ እፀዋት መድኀኒትነት የሚያወሳዉ መጽሐፍም እፀ ደብዳቤ በመባል ይታወቃል። እፅዋት የ፫ኛ ቀን ፍጥረስ ሲሆኑ ከሶስተኛዋ ቀን ከተፈጠሩት እፀዋቶችን አንድ መቶ አርባ የሚሆኑትን ከዚ በታች በእብራይስጥ እና በአማርኛ ስሞቻቸዉ ጽፈን አስቀምጠንሏቹሀል።
ሣልሳይ ዕለት - ማክሰኞ የተፈጠሩ

ሰግላ    - ሾላ
ደጓዕሌ  - ሰሌን
እሄል    -የተምር ዛፍ
ከርሜል -   አስታ
ኮል      -እንኮይ
አበሜ    -  ቀበርቾ
በራቅኒም -     ኮሸሽላ
በርሲም     -አንፋር
ቡጥም    -ጥዬ
ቢሰም     -በደኖ(ፍሬው ጣፋጭ)
ቢሶ      -ሥረ ብዙ
ቤሬስም -  ግራር ዓይነት(ገርቢ)
ቤሰም     -አደስ
ቤርዕም     -ሙስና
ቄደርም     -ሰግድ
ዖም    -ዛፍ
አዕዋም -   ዛፎች
ኬሬስም-አመራሮ
ሜሬንስ -አጋም
ሚራሴንስ-ጉመሮ
ማንጦስ-ነጭሎ
ሶጣስ-ግራዋ
ቀንናንሞስ-ጠንበለል
ቄድሮን-ጥፌ
ባሕሩስ-መቃ
ኤላውጢኖስ-ጥቁር እንጨት
ኤውጤኑስ-ጉድባ
እፀ ጳጦስ-ጅብራ
ድርዋስ-አሽኮኮ ጎመን
ጠርቤንቶስ-ጥድ
ጤርባንዮን-አማላክ
ጴውቂኖስ-ኮርች
ጴጥስ-አመጃ
ጺጥያስ-አጣጥ
ሜላንትራ-መተሬ
አበርባራ-አለብላቢት
ሰኖባር-ብርብራ
ሰንባር-ፍየለ ፈጅ
አልቀር-ቖለቖል
አርዘ ባሕር-የባሕር ዛፍ
እጉስታር-እሬት
ዳዕሮ-ወርካ
ዶዴር-ደሬ
ደንፈር-ጨጎጊት
ዴደር-ብሳና
ኔሎንቄ-ጥንዡት
ቄውንቄ-ዋጩ ግራር
ሳቤቅ-እንጆሬ
አርባቅ-አዛምር
እፀ ሳቤቅ-አረግሬሳ
ዘግባ-ዝግባ
ሲሮብ-እንቧጮ
አዛብ-እንዶድ
አዞብ -ራስ ክምር
ቀልታ-ቱልት
ቀታ-ልት
ቡራቴ-አርማንጉሣ
ምርቆት-አንተርፋ
ማዕገት-አሽክላ
ሶመት-ወይናግፍት
ሶመርት-እንቆቆ
ሶረርት-ቀለዋ
ሶበርት-ኮሶ
ሶቤት-መቅመቆ
በቀልት-የሰሌን ግንድ
ብርስኖት-ባርስነት
ቅርፍት-ቅርፊት
ተመርት-ተምር የሰሬን ፍሬ
አንሕስት-አሽክት
አንጎት-እንጎችት
አኖት-ጫት
በርት ቀ-የሰሌን ቅጠል
ጳውቄና-ራስ ክምር
መርሳኒ-ቀጋ
አቃኒ-ችፍርግ
ልብኔ-ልምጭ
ማርሳን-መዥርጥ
ምርስኔ -ምስርች
ልብን-የእጣን ዛፍ
ሰጥረቤሎን-ዶቅማ
ሰጥራልዮን-ሲሳ
ሶመን-ሳማ
ራምኖን-ዶግ
ቀውጤን-ቀጠጥና(ያህያ ጆሮ)
በለስ -ሰቦም
ባላን-ግራር
ብርልዮን-ጨለለቃ
ብርስዮን-ችርንችር(በትረ ሙሴ)
ተርሚን-ደደሆ
ተርሜን-ክትክታ
አልሜዳን-ጊዜዋ
ኤልሜዳን-አብሾ
አቅጣን-ቁንጥር
ኤሌዎን-ዳሞቴ ወይራ
ዕቀን-ተቀጽላ
እቆን-ተገድራ
ኮለን -ኮሽም
ዘይጦን-ሲሳ
ዲፍራን-ቀረጥ
ዴፍራን-አትኳር
ጲክሰን-እሁል ገብ
ጠሌን-ጠሌንዥ
ጲጦ-ውልክፍና
ሐብለ ጲጦን-የውልክፋ ልጥ
ጴጠን-እሁል ገብ
ጳውቂኖ-አዛምር
ሆመረጽራፅ-ቃሞ
ብራፅ-ሸንበቆ
አብራፅ-ጭራሮ
አውልዕ-ወይራ
አውላእ-ቖራስማ
ጎሜዕ-ቀርቅሐ
ዓምደ መሎኬ-አመድማዶ
መዶኬ-አቱች
ሦክ-እሾህ
አሥዋክ-እሾሆች
ተነካ-ወርካ(ባቡ)
ተነክ-ጠዶ
ቴናክ-ቀጨሞ
ፌዋ-ጥፍሪንዶ
እፀ ዘዌ-እፀ ዘዌ(የአባቴ ሞፈር)
እርዝ -ዛፍ
ደምረዝ-እንቧይ
ዳምሮዝ-ገበር እንቧይ
ቁጽለ ሕምዝ-ጉይድ
ፒርልዩ-ቀንጠፋ
ሰማዝያ-ስሚዛ(ሰንሰል)
ቅራንስያ-ቅቦ
ቅብልያ-ወገርት
አውጤንያ-አውጥ
ኤጥያ-አኽያ
ፐፒረለይ-አረቤ እንዶድ
ኤጴቅስ-ሰምቦ
ቀለምጤዳ-ቁልቋል
ለምጼዳ-የቁልቋል ደም
ቀለምጼዳ-ቅንጭብ
ጎንድ-ግንድ
ስሒጥ-ድግጣ
ባሉጥ-እንደኋኁላ
ሂስጱ-ያዞ አረግ
ማየ ዘለፋ-አስተናግር
ከታፕ-ወንዴ ቀስተንቻ
ክታፕ-ሴቴ ቀስተንቻ
396 viewsKURAT , edited  17:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ 𝐆𝐔𝐑𝐀𝐆𝐄 𝐊𝐈𝐍𝐆𝐃𝐎𝐌 በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

𝐆𝐔𝐑𝐀𝐆𝐄 𝐊𝐈𝐍𝐆𝐃𝐎𝐌 (@selam_zegurage) በ Telegram Store ካታሎግ ውስጥ የተዘረዘረ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ ያለው «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» አዝራር ቻናሉን በቴሌግራም በኩል ይከፍታል።
በዚህ ገጽ ላይ «ወደ ቻናሉ ይሂዱ» ይጫኑ ወይም በቴሌግራም @selam_zegurage ብለው ይፈልጉ። ቻናሉን አሁንም መቀላቀል ይቻል እንደሆነ ቴሌግራም ራሱ ያሳያል።
የ Telegram Store ካታሎግ ለዚህ ገጽና ሊንክ ክፍያ አይጠይቅም። ቻናሉ ነፃ መሆኑን የሚወስነው በቴሌግራም ላይ ባለቤቱ ነው።
በካታሎጉ ውስጥ ለ 𝐆𝐔𝐑𝐀𝐆𝐄 𝐊𝐈𝐍𝐆𝐃𝐎𝐌 4.74K ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል (መረጃው እስከ 26.09.2026)። የአሁኑ ቁጥር በቴሌግራም ይታያል።
በካታሎጉ ውስጥ የ 𝐆𝐔𝐑𝐀𝐆𝐄 𝐊𝐈𝐍𝐆𝐃𝐎𝐌 ቋንቋ አማርኛ ተብሎ ተመዝግቧል።
አዎ፣ ተመሳሳይ ቻናሎች በዚህ ገጽ ከታች ተዘርዝረዋል።
ይህ ገጽ ስለ 𝐆𝐔𝐑𝐀𝐆𝐄 𝐊𝐈𝐍𝐆𝐃𝐎𝐌 የካታሎግ መረጃና የቻናሉን ሊንክ ያሳያል። ልጥፎቹ ራሳቸው በቴሌግራም ይነበባሉ።
𝐆𝐔𝐑𝐀𝐆𝐄 𝐊𝐈𝐍𝐆𝐃𝐎𝐌 avatar
𝐆𝐔𝐑𝐀𝐆𝐄 𝐊𝐈𝐍𝐆𝐃𝐎𝐌 @selam_zegurage
በቴሌግራም ይክፈቱ