Get Mystery Box with random crypto!

ውዴ አትቸኩል ​         አይንህን አሻግረክ ከሩቅ እያየኸኝ ብዙ ብትቆይም ፍቅርህን ሳትነ | ❤ የፍቅር ግጥም🌹

ውዴ አትቸኩል ​        

አይንህን አሻግረክ ከሩቅ እያየኸኝ
ብዙ ብትቆይም ፍቅርህን ሳትነግረኝ:
ዛሬ ደሞ ደፍረህ አፈቀርኩሽ ስትል
እኔም በፈገግታ ቃልህን ስቀበል:
በጣም አትጣደፍ ባንዴማ ደስ አይልም
አይቸኩል ከንፈርህ ከንፈሬን ለመሳም:
በፍቅር ደባብሰህ አይኔን አስጨፍነኝ
ከዛም ጠበቅ አርገክ ግንባሬ ላይ ሳመኝ



       ,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,
                  •═••• •••═•
  
        ,,,,,, @Addisu32
━━━━━━✦ ✿ ✦━━━━━━━

     https://t.me/+kHkzbnAK3CA3MDY0