Get Mystery Box with random crypto!

ሁሉም!! ለሰው የማይነግረው ጠባሳን ታቅፎ ሲያስመስል ይኖራል ታሪክ ተደግፎ ቁስሉን ደብቆ ማንነቱ | ❤ የፍቅር ግጥም🌹

ሁሉም!!

ለሰው የማይነግረው ጠባሳን ታቅፎ
ሲያስመስል ይኖራል ታሪክ ተደግፎ
ቁስሉን ደብቆ ማንነቱን ከድቶ
አሉታዊ ምላሽ ከፍጥረታት ፈርቶ
ሲባዝን ያመሻል አለው ሚለው ጠፍቶ


@Addisu32

https://t.me/+kHkzbnAK3CA3MDY0