Get Mystery Box with random crypto!

❤ፍቅር ብቻ❤

የቴሌግራም ቻናል አርማ sela_fikr_bicha — ❤ፍቅር ብቻ❤
የቴሌግራም ቻናል አርማ sela_fikr_bicha — ❤ፍቅር ብቻ❤
የሰርጥ አድራሻ: @sela_fikr_bicha
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.78K
የሰርጥ መግለጫ

እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ 😍
ይህ ቻናል ፕሮፋይል የሚሆኑ 👇
የ ፍቅር ጥቅሶች 💑
የ ናፍቆት ጥቅሶች 😢
የ ህይወት ጥቅሶች ✨
የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔
የምታገኙበት ነው አብራችሁን ሁኑ ለወዳጅዎ Share ያድርጉ ❤
⏩ለአስተያየት👇

@Abdukadir_Greazmann77
✔️FB🔥followe✔
https://www.facebook.com/abdukader.ibnumohammed

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-28 18:37:56 ተራርቆ መኖር በጣም ግራ ያጋባል፣ ምክንያቱም አንቺ እንደምትናፍቂኝ እናፍቅሻለሁ ወይስ አንቺ ረስተሸኝ ይሆናል ብዬ ሁለት ሀሳብ ዉስጥ መግባቴ ነዉ ያንቺን ባላዉቅም እኔ ግን ሁሌም ትናፍቂኛለሽ የኔ ማር

የተለያዩ እውቀቶች የሚያገኙት ቻናሌ

ቴሌግራም ቻናላችንን

https://t.me/Sela_fikr_bicha

Share Comment


ሰላም ፍቅር 🇪 🇹

274 viewslast King, 15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 18:36:36
ይህንን ያውቃሉ

በርካታ ጥናቶች እንደሚሉት ከሆነ አብዛኛዉን ጊዜ መልከ መልካም ወንዶች በፍቅር ለመውደቅ እጅጉኑ ቅርብ ናቸዉ ትንሽ ቀረቤታ ብቻ ፍቅር እንዲይዛቸዉ ያረጋል አብዛኛዎቹም ፍቅር የሚይዛቸዉ ልክ እንደነሱ መልከ መልካም ከሆነች ሴት ሳይሆን መካከለኛ ዉበት ካላት ሴት ነዉ ...... ነገር ግን አብዛኞቹ ቆንጆ ወንዶች የሚይዛቸዉ ፍቅር ጊዜያዊ ነዉ ዘላቂነት የለዉም


የተለያዩ እውቀቶች የሚያገኙት ቻናሌ

ቴሌግራም ቻናላችንን

https://t.me/Sela_fikr_bicha

Share Comment


ሰላም ፍቅር 🇪 🇹

253 viewslast King, 15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 18:36:21
232 viewslast King, 15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 18:01:37 በዚ ሰአት #Online ያሉ ሴቶች

ዶሮ መስራት እማይችሉ ሴቶች ናቸው


Yhen yalkw lij gn tbk bchaa


የተለያዩ እውቀቶች የሚያገኙት ቻናሌ

ቴሌግራም ቻናላችንን

https://t.me/Sela_fikr_bicha

Share Comment


ሰላም ፍቅር 🇪 🇹

235 viewslast King, 15:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 17:05:15
አባት እና ልጁ እየሄዱ እያለ አንድ ትልቅ ዝሆን ታስሮ አዩ የታሰረበት ሰንሰለት ትንሽ ነበር ልጁ ጠየቀ አባቱን አባቴ አንተ የነገርከኝ ዝሆን በጣም ጠንካራ እንስሳ ነው ብለህ ነው ነገር ግን ይህ ዝሆን ይቺን ሰንሰለት መበጠስ አልቻለም አለ

አባትየው መለሰ  ልጄ ይሄ ዝሆን ልጅ እያለ በተመሳሳይ በትንሽ ሰንሰለት ነው ታስሮ ያደገው በጊዜው አቅሙ አልነበረም ገመዱን ለመበጠስ በጊዜ ሂደት ተላመደው አይምሮው እንደማይችል ነገረው ትልቅ ሆኖም እንደማይችል አሰበ

ከዚ ዝሆን ልንረዳ የምንችለው ስንቶቻችን ነን በእንደዚህ ያለ ህይወት ያለነው እንደማንችል የምናስበው

የሆነ ጊዜ ላይ መውደቅ መሳሳት ሁሌም እንሳሳታለን ማለት አይደለም ሞክሩ ግፉበት እራሳችሁን እንደምትችሉ አስቡ 
መቼም ጥረችሁን አታቁሙ አቅማቹን አውጡት እንደማትችሉ የሚነግራቹን አትስሙት

ሚሊየኖች በአንተ ላይ እምነት ሊኖራቸው ይችላል ነገር ግን አንተ በራስህ ላይ እምነት ከሌለህ ትርጉም የለውም

የተለያዩ እውቀቶች የሚያገኙት ቻናሌ

ቴሌግራም ቻናላችንን

https://t.me/Sela_fikr_bicha

Share Comment


ሰላም ፍቅር 🇪 🇹

259 viewsባለው አየር , 14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 20:08:34 ደግሞ ሁሌ ስለ ፍቅር ስፅፍ
ፅኑ አፍቃሪ እንዳልመስላቹ..
... ስለ ፍቅር የፃፈ ሁሉ
አፍቃሪ አይባልም....ምናልባት ህልሙ ሆኖ እውን አደርጎት ሊኖረው ስለሚፈልግ ይሆናል
~እስረኛ አብዛኛውን ጊዜ የሚፅፈው ስለ ነፃነት ነውና

የተለያዩ እውቀቶች የሚያገኙት ቻናሌ

ቴሌግራም ቻናላችንን

https://t.me/Sela_fikr_bicha

Share Comment


ሰላም ፍቅር 🇪 🇹

326 viewsባለው አየር , 17:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 20:24:30 .....አታፍሪም እንዴ! ቆንጆ ነኝ ስትይ ቢንቢ እራሱ
.
.
. #_አይኗን ጨፍና ነው የምትነክስሽ

የተለያዩ እውቀቶች የሚያገኙት ቻናሌ

ቴሌግራም ቻናላችንን

https://t.me/Sela_fikr_bicha

Share Comment


ሰላም ፍቅር 🇪 🇹

379 viewsባለው አየር , 17:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 20:23:24 የ ገንዘብ ባለፀጋ ነኝ ብዬ ባላስብም የ ቃላት ባለፀጋ ነኝ ብዬ አምናለሁ ግን ላንቺ የሚበቃ ቃላት አጣሁልሽ እማ
እወድሻለሁ ታስፍለጊኛለሽ ከማለት ውጭ እማ ሌላ ምን እላለሁ


የተለያዩ እውቀቶች የሚያገኙት ቻናሌ

ቴሌግራም ቻናላችንን

https://t.me/Sela_fikr_bicha

Share Comment


ሰላም ፍቅር 🇪 🇹

347 viewsባለው አየር , 17:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 20:22:11 ፍቅረኛሽ " አልጋ ይዘን እንደር" ሲልሽ..
"ለአልጋ የምታወጣውን ገንዘብ ስጠኝና ቤቴ አድራለሁ" በይው
317 viewsባለው አየር , 17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 18:36:26 አንተ እንደ Queen ካየኸኝ
እኔ እንደ king አይሀለው
አንተ እንደ game ካየኸኝ
አጨዋወቱን እኔ አሳይሀለው

የተለያዩ እውቀቶች የሚያገኙት ቻናሌ

ቴሌግራም ቻናላችንን

https://t.me/Sela_fikr_bicha

Share Comment


ሰላም ፍቅር 🇪 🇹

344 viewslast King, 15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ