«ማዕዶት» በዕለተ ትንሣኤ ማግስት የሚገኘው ሰኞ፦ «ማዕዶት» ተብሎ ይጠራል። «መሻገሪያ» ማለት ነው። ይኸውም ቤዛችን ኢየሱስ ክርስቶስ፥ ከሞት ወደ ሕይወት፣ ከሲኦል ወደ ገነት እንደ አሻገረን ያመላክታል። #ሰፋኒት #Sefanit join @ErmiyasBelayEB 151 viewsErmiyas Belay, 05:11