Get Mystery Box with random crypto!

Sedil Le@ag2013

የቴሌግራም ቻናል አርማ sedil_le_ethiopia — Sedil Le@ag2013 S
የቴሌግራም ቻናል አርማ sedil_le_ethiopia — Sedil Le@ag2013
የሰርጥ አድራሻ: @sedil_le_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 839

Ratings & Reviews

1.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-12-19 10:56:48 ቀን 9/04/2015 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ለመምህራን በሙሉ
ነገ ማለትም በቀን 10/04/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡30 ጀምሮ አጠቃላይ የመምህራን ስብሰባ የሚካሔድ በመሆኑ ሁሉም መ/ር በተጠቀሰው ሰዓት በት/ቤቱ የመብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ እያስታወቅን ከስብሰባው የቀረ መምህር ሙሉ ሀላፊነቱን እራሱ የሚወስድ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
ት/ቤቱ
258 views07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 10:56:48 አንድ ትልቅ ክፍል ውስጥ 50 ሰዎች ተሰብስበዋል፡፡ የውይይቱ መሪ ወደመደርክ ይወጣና ለእያንዳንዳቸው ፊኛ ይሰጣቸዋል፡፡

በመቀጠልም እላዩ ላይ ስማቸውን እንዲፅፉበት አዘዘ፡፡

ፅፈው እንደጨረሱም የሁሉንም ሰበሰበና አዘበራርቆ ሌላ ክፍል ውስጥ አስቀመጠው፡፡ እናም ሁሉም የእራሳቸውን ስም ያለበትን ፊኛ በ5 ደቂቃ ውስጥ ፈልገው እንዲያመጡ አዘዘ፡፡

ሁሉም በተጣደፈ መልኩ የእራሱን ፊኛ መፈለግ ጀመረ፡፡ ግማሹ ይገፋፋል፤ ግማሹ እርስ በርስ ይጋጫል፤ ክፍሉ ለዛ በሌለው ጫጫታ ተሞላ፡፡ 5 ደቂቃው እንዳለቀ ማንም የእራሱን ፊኛ ያገኘ አልነበረም፡፡

አሁን አወያዩ ሁሉም አንድ ፊኛ እንዲያነሳና ስሙ ለተፃፈበት ሰው እንዲሰጥ አዘዘ፡፡ በ2 ደቂቃ ውስጥ ሁሉም የእራሱን ፊኛ አገኘ፡፡

አወያዩ ቀጠለ፡፡

"ይህ በትክክለኛው ህይወታችን የሚፈጠር ነገር ነው፡፡ ሁሉም ሰው ደስታን ፍለጋ ይጣደፋል፡፡ ግን አያገኘውም፡፡ የእኛ ደስታ ሌሎችን በመርዳትና ደስተኛ በማድረግ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡

ሌሎችን በመርዳት ደስተኛ እንዲሆኑ ማድረግ ከቻልን የእኛን ደስታ ማግኘት ቀላል ነው፡፡

ሰው መሆን ማለት ሌሎችን በመርዳት ደስተኛ ማድረግና በዚህም ውስጥ የራስን ደስታ መፍጠር ነው፡፡"

┈┈┈••✦✦••┈┈┈
258 views07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 10:56:47
249 views07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 06:34:30
239 views03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 06:34:29
233 views03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 06:34:29
219 views03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 06:34:28
228 views03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-16 06:34:28
231 views03:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ