Get Mystery Box with random crypto!

#ከማውራት_ይልቅ_መስማትን_ምረጥ! አባ ዮሴፍ አባ ንስጥሮስን እንዲህ ሲል ጠየቀው 'እርሱን መቆ | 7 ቁጥር

#ከማውራት_ይልቅ_መስማትን_ምረጥ!

አባ ዮሴፍ አባ ንስጥሮስን እንዲህ ሲል ጠየቀው "እርሱን መቆጣጠር አልቻልሁምና ስለ አንደበቴ ምን ባደርግ ይሻለኛል?"

አረጋዊው ንስጥሮስም "በምትናገርበት ጊዜ ሰላምን ታገኛለህን?" ሲል ጠየቀው እርሱም "አላገኝም" ብሎ መለሰ። አረጋዊውም "ሰላምን የማታገኝ ከሆነ ስለምን ትናገራለህ? ዝም በል፣ ንግግርም በሆነ ጊዜ ከማውራት ይልቅ መስማትን ምረጥ!"

ምንጭ፦ Paradise of the holly fathers