Get Mystery Box with random crypto!

#በትህትናም_መናገርን_ልመዱ...! 'ክርስትና ሰዎችን በተወሰኑ ሀሳቦች ማሳመን አይደለም። ይልቁን | 7 ቁጥር

#በትህትናም_መናገርን_ልመዱ...!

"ክርስትና ሰዎችን በተወሰኑ ሀሳቦች ማሳመን አይደለም። ይልቁንም ከክርስቶስ ፍቅርና ታላቅነት ይካፈሉ ዘንድ መጋበዝ ነው፡፡ ሰዎችን በጥዑም ንግግር ለመማረክ ብላችሁ ወጥመድ ውስጥ እንዳትወድቁ ጸልዩ፡፡ በትህትናም መናገርን ልመዱ! ሰዎችንም በራሱ በክርስቶስ መማረክ ይገባችኋል፡፡"

#ቅዱስ_አግናጥዮስ_ዘአንጾኪያ