Get Mystery Box with random crypto!

....... የኛ ነገር ....... ተዋወቅን _ ተሳሳቅን ተጣበቅን _ ተላቀቅን ተኳረፍን | የ ሼን ግጥሞች እና እይታዎች ♥

....... የኛ ነገር .......
ተዋወቅን _ ተሳሳቅን
ተጣበቅን _ ተላቀቅን
ተኳረፍን _ ተታረቅን
ደግሞ _ ደግሞ
ከርሞ _ ከርሞ
ተኳረፍን _ ተታረቅን
ዃላ ዃላ _ ተናናቅን
መጨረሻ
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.







#ሼን