Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንዴ ...... የራስህ ልታደርጋቸው በብዙው ከጣርክላቸው፣ ዕልፍ ጊዜ ከደከምክላቸው ፣ራስህን | የ ሼን ግጥሞች እና እይታዎች ♥

አንዳንዴ ......
የራስህ ልታደርጋቸው በብዙው ከጣርክላቸው፣ ዕልፍ ጊዜ ከደከምክላቸው ፣ራስህን አሳልፈህ ከሰጠሀቸው አንዳንድ ሰዎች በተሻለ መልኩ ድንገት በሆነ አጋጣሚ ምንም ሳትጠብቀው ወደ ህይወትህ ብቅ የሚሉ ሰዎች የ "ሰውነትን " ትርጉም ኑረው ያሳዩሀል፣ ልባዊ መውደድንና የማይዛነፋ መልካምነትን ፣ ምላሽ ሳያሰሉ ያለወረት ማፍቀርን በውስጥህ ዘርተው ጠወለገ ያልከውን ህይወትህን ዳግም ያለመልሙልሀል
#ሼን