Get Mystery Box with random crypto!

#የፍቅር_ዳማከሴ በፍቅርና በፍቅረኛ ዙሪያ ለብቻችሁ የተጨነቃችሁበት መፍትሄ ያጣችሁለት ለሰው | የ ሼን ግጥሞች እና እይታዎች ♥

#የፍቅር_ዳማከሴ
በፍቅርና በፍቅረኛ ዙሪያ ለብቻችሁ የተጨነቃችሁበት መፍትሄ ያጣችሁለት ለሰው ባዋየዉስ ብላችሁ አስባችሁ ነገር ግን አሁንም ድረስ ከውስጣችሁ ያልወጣ ነገር ካለ ከዚህ ሰአት ጀምሮ ለኛ አካፍለውን ሀሳብ የምንለዋወጥበትን የምንመካከርበትን ሀሳብ አፍልቂያለሁ #የፍቅር_ዳማከሴ የሚል በኮሜንት ልንወያይበት የምንችልበትን ቻናል ከፍቻለሁ ። ለብዙዎች የመፍትሄ ሀሳብ የሚያፈልቅ፣ ያልታያቸውን እንዲያስተውሉ መንገድ የሚከፍት ፣ ጭንቀትን የሚያቀል ጠቃሚ ቻናል እንደሚሆን ተስፋ አለኝ ።
ከተጋገዝን ማለት ነው አንድ አጥብቄ የምነግራችሁ ነገር ልታካፍሉን የምትፈልጉት ታሪክ ሚስጥሩ ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ነው በቅድሚያ ለኔ በውስጥ መስመር ይልኩልኛል በመቀጠልም እኔ ባለታሪኳ /ባለታሪኩ በሚል መጠሪያ የእናንተን ስምና ማንነት ሳልጠቅስ ቻናሉ ላይ እለቀዋለሁ ማለት ነው
ባካፍለው ይቀለኛል ፣ መፍትሄ ላገኝበት እችላለሁ፣ ከዛም አልፎ ሌሎች ሊማሩበት ይችላሉ ብላችሁ የምትሉት ነገር ካለ ከዚህ ሰአት ጀምሮ @gitmsetim ላይ ለኔ መላክ ይችላሉ
#አዲሱን_የፍቅር_ዳማከሴ_ቻናል_ያልተቀላቀላችሁ_ከስር_ሊንክ_አስቀምጫለሁ

https://t.me/agelgilfikr