Get Mystery Box with random crypto!

"Tebiban Training, counseling and youths empowerment center"

የቴሌግራም ቻናል አርማ seadipsyc — "Tebiban Training, counseling and youths empowerment center" T
የቴሌግራም ቻናል አርማ seadipsyc — "Tebiban Training, counseling and youths empowerment center"
የሰርጥ አድራሻ: @seadipsyc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 362
የሰርጥ መግለጫ

To strength our thinking by providing positive information. "Knowing new thing means starting new life!!!!! "

Ratings & Reviews

1.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

3


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-18 08:11:49
Lesson of this morning #Relationship
Be A woman who appreciate her man!
Every man knows that when his wife is appreciating him for the little things that he does, what does he want to do? He wants to do more. It’s always about appreciation. It pulls things in. It attracts support.
- Dr. John Gray
ከብዙ ሰዎች ልምድ እና እውቀት የገባኝ በትዳር ውስጥ ነገሮችን ስናማርር ወይም ስንወቅስ ወንዶች ድጋሜ አስተካክለው ማድረግ ብዙም እንደማይፈልጉ በትንሽ ነገር አመስጋኝ ወይም አበረታች ሴት ስንሆን ደግሞ ነገሩን አስተካክለው ማድረግ እንደሚፈልጉ ነው!
ለምሳሌ: ለምሳሌ ቤት ውስጥ እቃ በማጠብ እያገዘሽ ከነበረ ውይይይ ተወው በቃ በትክክል አላጠብከውም ካልሽው ድጋሜ የማጠብ ፍላጎቱ ይጠፋል።
ውይ አንተ እኮ መልካም ባል ነህ እንዳንተ አይነት ባል ስላለኝ ደስተኛ ነኝ! ቆይ እኔ ደግሜ በማለቅለቅ ላግዝህ እቃውን ብለሽ ብታበረታቺው እና እንዴት መስራት እንዳለበት ብታሳዪው.....በሚቀጥለው ቀን እቃ ሲያጥብ ታገኚዋለሽ!
ከትችት አድናቆት እና ምስጋና ሲቀድም እንዲህ ይሆናል!
@hanahailu
235 viewsSeada Ahmed, 05:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 11:35:00 What is the difference between mind full,mindful and mindless think about it
531 viewsSeada Ahmed, 08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-25 21:22:44 የ3ወር የቻይንኛ ቋንቋ ስልጠና በ5 ሺ ብር ብቻ። ለቢዝነስ፣ ለስራ፣ ለትምህርት ቻይንኛ ቋንቋ ቢያስፈልጎ በ3 ወር ውስጥ በ5 ሺ ብር ብቻ ከነጻ የግእዝ ቋንቋ ስልጠና ጋር ያገኛሉ።
ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ።
ምዝገባ የሚካሄድበት ጊዜ ፡ ከየካቲት 15 እስከ የካቲት 29
የምዝገባ ቦታ ፡ ሜክሲኮ ዩቤክ የንግድ ማዕከል10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1008
ለተጨማሪ መረጃ፡ 0987 24 1366 ይደውሉ።


NǐHǎo ሐበሻ
与世界对话!!
780 viewsMedina, 18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-03 20:53:30 nĭ hăo ሐበሻ
SPEAK TO THE WORLD!
https://t.me/nihaohabesha2022
881 viewsSeada Ahmed, 17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-15 07:14:40
862 viewsSeada Ahmed, 04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-14 15:34:07
Source fb
1.1K viewsSeada Ahmed, 12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-12 15:05:57 የhallucination አይነቶች፦
#Visual(የሚታይ)፦ አንድ ክፍል ውስጥ ማንም በሌለበት የተለያዩ ምስሎችን መመልከት።
#Olfactory(የማሽተት)፦ ሌሎች የማይሸታቸውና መጥፎ ጠረን ያለውን ሽታ ማሽተት።ይህ ክስተት ያለበት ሰው ራሱ መጥፎ ጠረን እንዳለው ያስባል። ለምሳሌ፦ አንድ ሰው ነበር ታክሲ ውስጥ ሲገባ ተሳቅቆ ነው ጫማዬ ይሸታል ብሎ ስለሚያስብ ተቀያሪ ካልሲዎችን በፌስስታል ይይዛል ሰዎች መስኮት ሲከፍቱም ጫማው የሸተታቸው ይመስለውና ይሸማቀቃል።ነገር ግን ጫማው ሸቶ ሳይሆን ራሱ ላይ የገነባው የተሳሳተ እይታ ነው( ከፍልስምና መፀሀፍ የተወሰደ)።
#Gustatory(የመቅመስ)፦ የምንቀምሰው ነገር ምንም ይሁን ምን እንግዳ የሆነ ጣዕም መሰማት ወይም መጥፎ የሆነ ጣዕም የምናጣጥም ከሆነ እንዲሁም አፋችንን ብረት ብረት ካለን።
#Auditory(የድምፅ)፦ አብዛኛውን ጊዜ ይህ የhallucination አይነት በብዙ ሰዎች ላይ የሚያጋጥም ሲሆን የሆነ ሰው እንደሚያዋራቸው ቆጥረው መልስ መስጠት የሚሰማቸው ድምፅም የሆነ ነገር እንዲያደርጉ ሲያዛቸው ነው።ምንም በሌለበት የኮቴ ድምፅ ይሰማቸዋል፣የሚረብሽ ድምፅ ይሰማሉ። ድምፁ እንዳይረብሻቸው ሲሉ እራሳቸውን ለማጥፋት ይሞክራሉ።
#Tactile(የመዳሰስ)፦ ይሄኛው የሆነ ሰው አካላቸውን እየዳበሰው እንዳለ፣ሰውነታቸው ላይ የሚሄድ ነገር እንዳለ፣ የውስጥ አካላቸው ሲንቀሳቀስ የሚሰማቸው ናቸው።
እንደዚ አይነት ምልክቶችን እያሳየ ያለ ሰው ወደ ሆስፒታል ሄዶ ተገቢውን ህክምና ማግኘት ይኖርበታል።ይህ ችግር በህክምና እና በምክክር አገልግሎት ሊቀንስና ሊጠፋ የሚችል ነው።
የጤና ሳምንት ተመኘሁ
1.1K viewsSeada Ahmed, 12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-12 15:05:57 ሰላም እንዴት ናችሁ፡ በዛሬው ቆይታችን ስለ hallucination(መሰረት የሌላቸው ድምፆችናእይታዎች) እናያለን።
hallucination የምንለው በስሜት ህዋሳችን አማካኝነት እውነት የሚመስል ግን ደግሞ እውነት ሳይሆን በጭንቅላታችን የተፈጠሩ እንዲሁም መሰረተ ቢስ የሆኑ ነገሮች ናቸው።ይህ ክስተት አምስቱንም የስሜት ህዋሶቻችንን ሊያጠቃ ይችላል።ለምሳሌ፦ማንም በሌለበት ቦታ ላይ ድምፅ መስማት ሌሎች ሊሰሙዋቸው ያልቻሉትን ድምፅ መስማት እንዲሁም ሌሎች የማያዩትን ተጠቂው ብቻ የሚያያቸው ምስሎች መኖር።
ይህ ክስተት የሚመጣው በአእምሮ ህመም፣ በመዳኒቶች ተፅኖ፣በአካላዊ ህመሞች(የሚጥል በሽታ ወይም ሱስ ተጠቃሚ)፣የእንቅልፍ እጦት፣ከባድ ትኩሳት፣ማይግሬን፣በማህበረሰቡ መገለል እንዲሁም በማይድኑ በሽታዎች ... አማካኝነት ነው።
906 viewsSeada Ahmed, 12:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-20 17:21:05
963 viewsSeada Ahmed, 14:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-24 16:30:15 https://t.me/jobsforpsychologists
1.0K viewsSeada Ahmed, 13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ