Get Mystery Box with random crypto!

® ጤና - ሳቅ እና ቁምነገር

የቴሌግራም ቻናል አርማ saqtenahealthwubet — ® ጤና - ሳቅ እና ቁምነገር
የቴሌግራም ቻናል አርማ saqtenahealthwubet — ® ጤና - ሳቅ እና ቁምነገር
የሰርጥ አድራሻ: @saqtenahealthwubet
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.80K
የሰርጥ መግለጫ

ጤና ሳቅ ቁምነገር ሁሉንም በ አንድ Telegram channel ምርጥ ፖስቶች
.
ለበለጠ መረጃ ዪቲዪብ ቻናላችንን ሊንኩን ተጭነዉ ይቀላቀሉ
For more Subscribe our you tube channel
https://m.youtube.com/channel/UCZgEN0I_MtxY4zuqmMtsy-Q

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-05 00:12:27
1.1K views21:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-04 23:55:35
985 views20:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 02:14:43
1.0K views23:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 11:35:24
1.0K views08:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 01:33:11
በምሽት ወይም በእንቅልፍ ሰአት የሚከሰትን ድንገተኛ ሞት ለመከላከል የህክምና ባለሙያወች ምክር
ከእንቅልፋችን በድንገት ተነስተን ሽንታችንን ለመሽናት ከመሄዳችን በፊት ለ ሶስት (3) እና አራት (4) ደቂቃወች
ማድረግ ያለብን ጥንቃቄወች አሉ!
አንዳንዴ ሰወች ጥሩ የጤንነት ሁኔታ ላይ እና ቁመና ላይ ሁነው በድንገት ምሽት ላይ ህይወታቸው ያልፋል።
ከዚህ ጋ ተያይዞ አንዳንድ ሰወች ትናንት እኮ አውርቸው ነበር እንዴት በድንገት ሞተ? ሲሉ ይደመጣሉ።
ነገሩ እንዲህ ነው
በድንገት ከእንቅልፋችን ተነስተን ወደ ሽንት ቤት በምንሄድበት ጊዜ አእምሮአችን የደም ዝውውር ላይኖረው
ይችላል።
ስለዚህ ሶስት(3) እና አራት (4) የሆኑ ደቂቃወች እንዴት ወሳኝ ሊሆኑ ቻሉ?
በእኩለ ሌሊት ከእንቅልፋችን ተነስተን ሽንታችንን ለመሽናት በድንገት ወደ ሽንት ቤት በምንሄድበት ጊዜ የልብ
ምታችን የደም ዝውውራችን ጋ በተያያዘ እክል ይገጥመዋል።
በድንገት በምንነሳበት ጊዜ አእምሮአችን እና ልባችን በሚያጋጥመው የደም እጥረት ስራውን መስራት ሊያቆም
ይችላል።
ከዚህም ጋ በተያያዘ በተነሳንት ባሉት 3 እና 4 ደቂቃወች የሚመከሩ እና ማድረግ ያለብን ጉዳዮች
1.እንደነቃን ለ 1 ደቂቃ እና 1 ደቂቃ ከግማሽ ባሉት ደቂቃወች ከአልጋችን መቆት።
2.እሰከ ቀጠዮ ሁለት ደቂቃ አልጋው ላይ መቀመጥ
3.እግራችንን ከአልጋው አውርደን ለ ግማሽ ደቂቃ ያክል አልጋው ጠርዝ ላይ መቀመጥ
ከ ሶስት(3) እና ግማሽ ደቂቃ በኃላ አእምሯችን እና ልባችን በደም እጥረት የመጠቃት እድሉ አነስተኛ ስለሆነ
በድንገት የመሞት አጋጣሚን መቀነስ ይቻላል!!!
ይህ ችግር ምንም እድሜ የማይገድበው ስለሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የተሻለ ግንዛቤን እንፍጠር
1.3K views22:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 18:32:04 Watch "የትርፍ አንጀት በሽታ ምልክቶች እና ህክምናው | Symptoms and Treatment of Prostate Disease 2022" on YouTube


1.8K views15:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ