Get Mystery Box with random crypto!

የታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፔጅ✌️❤️💛

የቴሌግራም ቻናል አርማ sanjawsanjaw — የታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፔጅ✌️❤️💛
የቴሌግራም ቻናል አርማ sanjawsanjaw — የታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፔጅ✌️❤️💛
የሰርጥ አድራሻ: @sanjawsanjaw
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 790
የሰርጥ መግለጫ

ስለ ጊዮርጊስ የሚዘገብበት ትክክለኛው ስፍራ
@sanjawsanjaw
@sanjawsanjaw
@sanjawsanjaw
ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብቻ የሚወራበት ቻናል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ በማደርግበት ጊዜ ጨዋታዉን በቀጥታ ስርጭት እናስተላልፋለን፡፡ ከናንተ የሚጠበቀዉ ጆይን ማለት እና ከገባችሁ በኋላ ፎርዋርድ ፣ ሸር ፣ ግሩፕ ላይ ሊንኩን በመልቀቅ መተባበር ነዉ፡፡
፩አንድ ክለብ ፩አንድ ቤተሰብ

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-01 10:49:29 የመጀመሪያ አጋማሽ ተጠናቀቀ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 አዲስ አበባ ከነማ

አጎሮ 17'
546 views07:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 10:21:18 ጎል ሳንጅዬ እስማኤል አጎሮ
534 views07:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 10:16:40 15 ደቂቃ
ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 አዲስ አበባ ከተማ
530 views07:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 09:27:03
የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አሰላለፍ

04:00 | ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዲስ አበባ ከተማ

@sanjawsanjaw
529 views06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 07:44:19
ሸገር...



ጉዞ ወደ ጊዮን ግሮቭ ጋርደን በትላልቅ ስክሪኖች

መግቢያ ማልያ ብቻ
ያለ ማልያ መግባት ክልክል ነው



@sanjawsanjaw
@sanjawsanjaw
@sanjawsanjaw

፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
506 views04:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 07:04:09 ሰበር ዜና...

ባህርዳር ለምትገኙ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቦች!

እንኳን ወደ ውቢቷ ባህርዳር ከተማ በሠላም መጣችሁ!

ዛሬ ከውድድር አዘጋጁ እና የፀጥታ አካላት ጋር በተደረገ ውይይት ወሳኝ መልዕክቶች ተላልፈዋል ።

- ነገ ትኬት ሽያጭ 1:00 ሰዓት ይጀመራል፤ 3:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይሸጣል።

- ማሊያ ሳይለብሱ መግባት አይቻልም።

- ሌላ ቡድን በሚጫወትበት ሜዳ አካባቢ ማሊያ ለብሶ መገኘት በፍፁም አይቻልም፤

- ጠጥቶ ወደ ሜዳ ባለመምጣት ለፀጥታ ሀይሎች ትብብር እናድርግ፤

- የሌላ ክለብ ማሊያ የለበሰ ሰው ይዞ መግባት አይፈቀድም ።

@Sanjawsanjaw
@Sanjawsanjaw
@Sanjawsanjaw

፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...
450 views04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 07:03:05 || የጨዋታ ቀን|Match Day

| ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታ፦

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አዲስአበባ ከተማ

ዛሬ ሰኔ 24 2014

ከጠዋቱ 4:00 ሰአት

በባህርዳር ኢንተርናሽናል ስታድየም

ድል ለአርበኛው ክለባችን

@Sanjawsanjaw
@Sanjawsanjaw

የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ
THE VOICE OF ST.GEORGE FANS
386 views04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 07:02:10 ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው!

-

«ከባድ ነው፡፡ ሜዳው ጭቃ ነበር፡፡ እንደልብ ለመጫወት የሚከብዱ ሁኔታዎች ነበሩ፡፡ ሆኖም አሸናፊ ለመሆን የቆጠብነው አቅም አልነበረም፡፡ ያሳደርነው እና ያስቀረነው ጉልበት አልነበረንም፡፡ ያለንን ኃይል ሁሉ ተጠቅመን ተጫናቸው፡፡ በተደጋጋሚ የግብ ክልላቸው ጋር መድረስ ቻለን፡፡ የግብ ዕድሎችን መፍጠር ተያያዝን፡፡ ደቂቃዎች ቢነጉዱም የተቃራኒ ቡድን የግብ ክልል ያለማቋረጥ መደብደብ ቀጠልን» ዳዊት መብራቱ (የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋች)

-

ሀምሌ 10 ቀን 1995 ዓ·ም ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ የነበረው የታሪክ ክስተት ላይ ይገኝ ነበር። ለደጋፊው ያ ዋንጫ ብዙ ትርጉም ነበረው። ጨዋታው ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ስለነበር «የዋንጫው ነገር አበቃ፣ አለቀ» ያሉ ብዙዎች ነበሩ። ነገር ግን ዋንጫ አይተው ወደኋላ የማይሉት፣ የማይቻለውን የሚችሉት፣ ታሪክ መስራት የማይሰለቻቸው፣ ሁሌ ለድልና ለስኬት ዘብ የሚቆሙት የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋቾች ይህንን መስማት ፈፅሞ አልፈቀዱም ነበር።

-

ይህ ቀን የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋቾች ከአፍ እስከገደፉ ካምቦሎጆን ሞልተው እስከ መጨረሻ ደቂቃ እምነታቸውን በእነርሱ ላይ ጥለው እየጨፈሩ ለጠበቋቸው ደጋፊዎቻቸው የትዕግስታቸውን ዋጋ የከፈሉበት ቀን ነው።

-

ዛሬ ሰኔ 24 ቀን 2014 ዓ·ም ላይ እንገኛለን። ከ19 ዓመታት በኋላ የዛሬ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋቾች እንደቀደሙ ፈረሰኞች ሁሉ የራሳችንን ታሪክ በደማቅ ቀለም ለመፃፍ ቀለማቸውን አዋህደዋል። ብራናቸውን ወጥረዋል። ታሪክ መስራት የማይሰለቻቸው ፈረሰኞች ታሪካቸውን ለመፃፍ የጨዋታውን መጀመር በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።

-

ዛሬ አመቱን ሙሉ የነበረውን ውድድር በስኬት፣ በድልና፣ በአሸናፊነት የምንደመድምበት ዕለት ነው። በየአንዳንዱ ጨዋታ የነበረውን ደስታ፣ ሀዘን እና ህመም በስኬት የምናስርበት ቀን ነው።

-

እኛ ቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ነን። በፍፁም ተስፋ መቁረጥ አናውቅም። ባህላችንም አይደለም። የለበስነው ማልያ ከተስፋ መቁረጥ የራቀ ነው። ዛሬም 90 ደቂቃ ከልጆቻችን ጎን ሆነን የጀመርነውን እንጨርሳለን። ካምቦሎጆን የሚያንቀጠቅጥ ድጋፍ ሰጥተን እንደ ሁሌው በጋራ ታሪክ እንሰራለን።

-

ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲመሰረት መንገዶች አልጋ በአልጋ ሆነውለት አልነበረም። ጊዮርጊስ የህይወት ዋጋ ሳይቀር የተከፈለለት ክለብ ነው። ትላንትም ሆነ ዛሬ ለህልውናው አደጋ የሆኑበትን አንገት እያስደፋ ስሙን በታላቅነት የተከለ ክለብ ነው።

-

ከእግዚአብሔር ጋር ከድል በኋላ እንገናኛለን
382 views04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ