በማለዳ ወይራ እንደለኮሱበት ጎጆ ጭስ ያፈነዉ ከተማ ሳይ . . . እንደሁሉ ያገሬዉ ሰዉ ደጁን ጠርጎ ጥራጊዉን በእሳት እንደሚያነድ ፤ ትዝታሽን ብርታት ኖሮኝ ከሳሎኔ ገፍቼ በራፌ ላይ ባነደዉ ፥ ስማቅቅ "ምን መሆኑ ነዉ" ያለኝ መንደር ባንቺ ፍቅር መታፈንን ያየዉ ነበር .... 441 viewsSαmuel, 04:51