Get Mystery Box with random crypto!

ቴሌብር ያለምንም ዋስትና ብድር እሰጣለሁ ብሎ ቴሌብር መላ እና ቴሌብር እንደኪሴ ሚባል System | Sᴀᴍɪ Tech™

ቴሌብር ያለምንም ዋስትና ብድር እሰጣለሁ ብሎ ቴሌብር መላ እና ቴሌብር እንደኪሴ ሚባል System ለደንበኞቹ እንደጀመር አይርሳም። እና ብር የጠረረበት የኛ ወጣትም አይኑን ሳያሽ የቻለውን ያክል እየተበደረ ነው። አብዛኛው ተበዳሪ መልሶ ለመክፈል ሳይሆን "ምን ያመጣሉ? መቼስ ይሄ ሁሉ ሺ ሰው አያስሩም" ብሎ አስቦ ነው የተበደረው።

ብድሩን ያመቻቸው ዳሽን ባንክ ደግሞ ብድሩ በጊዜው ካልተመለሰልኝ በሕጋዊ መንገድ እጠይቃለሁ ብሏል።
እና ምን ልላችሁ ነው በቀጣይ ሦስት ወራት ወይ በአስር ሺዎች ሚቆጠሩ ወጣቶች ሸቤ ሲወርዱ እናያለን ወይ ደግሞ ዳሸን ባንክ ያ ሁሉ ብር ሲከስር እናያለን

ጎበዝ ከዚህ በላይ አጓጊ ርዕስ የት ይገኛል
Join & Share
::@samitech0
፡@Samitech0