Get Mystery Box with random crypto!

Sami dish installation

የቴሌግራም ቻናል አርማ samidishinstallation — Sami dish installation S
የቴሌግራም ቻናል አርማ samidishinstallation — Sami dish installation
የሰርጥ አድራሻ: @samidishinstallation
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.00K
የሰርጥ መግለጫ

ጥያቄ፣ሀሳብ እና አስተያየትዎን ያድርሱን 👇👇👇👇👇
@samidish1

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-11-07 00:18:11 xcruse finder ሚሸጥ ያለው ያናግረኝ

@samidish1
2.9K views21:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-06 17:08:53 ለ Yahsat 52.5°E ተጠቃሚዎች Football HD ኳስ ማስተላለፍ ጀምሯል አሁን ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ማንቸስተር ሲቲ በቀጥታ እየተላለፈ ነው።
11785 H 27500
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
2.8K views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-06 16:21:11 አስደሳች ዜና ለTV VARZISH ተጠቃሚዎች።

WATAN 2TV ፕሪሚየር ሊግ ማስተላለፍ ጀምሯል።

WATAN 2TV
12149 V 27500 ማስገቢያ ቁጥር።
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
2.8K views13:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-05 22:27:35 ዕለተ ቅዳሜ በነፃ ቻናሎች

•MAN UTD 9: 30 MAN CITY
•BRENTFORD 12: 00 NORWICH
•CRYSTA PALACE 12: 00 WOLVES
•CHELSEA 12: 00 BURNLEY
•BRIGHTON 2: 30 NEWCASTLE

•BAYERN 11: 30 FREIBURG
•LEIPZIG 2: 30 DORTMUND

•BORDEAUX 5: 00 PSG
•REAL MADRID 5: 00 VALLECANO


የስ Sport HD/SD (Amos 4/3 4°W በትንሽ Connection በማንኛውም Server.
በBEINስፓርት IPTV (APOLLO,MYHD,pop tv እና ሌሎች IPTVዎች ላይ አሪፍ Network ካሎት።
TV VARIZSH 11786 H 27500
KEY 03A01BBE20C16D4E
FOOTBALL HD 11786 H 27500
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
2.7K views19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-29 00:15:23 ገበያ ላይ የተለያዩ ሪሲቨሮች ያሉ ቢሆንም ነገር ግን በተለያየ ጊዜ የሚመጡ አዳዲስ ቻናሎችን ለመመልከት እንደ Forever server የሚጠቀሙ ሪሲቨሮች በጣም አስተማማኝ እና አስደሳች ሪሲቨር እንደሌለ ግልፅ ነው።

በቅርብ ጊዜ የሰውን ኪስ እንዳይጎዱ ተብለው በቅናሽ ዋጋ Forerver server ከሆኑ ሪሲቨሮች መካከል እነዚህ ከታች የሚገኙት ሪሲቨሮች አንድ አይነት Proccesor,Eeeprom IC እና Function እንዳላቸው ያውቃሉ?
1)Mediastar 2525,2727
2)Lifestar 9090 Diamond
3)Goldstar 9000 Ghost
4)Kingstar 99 Prime

የሚጠቀሙት Processor- S5H
የሚጠቀሙት Flash Eeeprom - 8Mb
የሚጠቀሙት Server- Forever server
የሚጠቀሙት IPTV - Apollo
ያላቸው ሌላ Function - Bluetooth አላቸው ፣ በSoftware ችግር ቢበላሹ ያለ Loader በFlash ብቻ ይስተካከላሉ ፣ እንደ Dongle እና Slave መጠቀም ይችላሉ ፣ አንዱ ሪሲቨር ላይ ኖሮ ሌላው ላይ የሌለ Primary function ምንም የለም።

ሁሉንም ብትገዙ በጣም አሪፍ ሪሲቨሮች ናቸው።
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
2.6K views21:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-26 19:40:10 የTV Varzish አዲስ Bisskey

03A01BBE20C16D4E
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
2.5K views16:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-24 09:21:03 ዛሬ አለም በጉጉት የሚጠብቃቸዉ ጨዋታዎች የትም ሳይሄዱ እቤቶ ሆነዉ በነፃ ቻናል መመልከት ይችላሉ።

ምሽት 12:30
Manchester United  Liverpool

LIVE ON SPORT 1 (አሞስ)

ቀን 11:45
FC Barcelona  Real Madrid

LIVE ON ONE HD
LIVE ON TV VARZISH HD

ማታ 3:45
Olympique de Marseille PSG

LIVE ON TV VARZISH HD

ማታ 3:45
Inter Milan  Juventus

LIVE ON TV VARZISH HD
================================
እነዚህን ጨዋታዎች በAmos 4°W እንዲሁም IPTV BEIN SPORTS በጥራት መከታተል ይችላሉ።
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
2.5K views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-15 23:48:22 ነገ ቅዳሜ ቀን 5/2/2014 የሚደረጉ ተጠባቂ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በነፃ ቻናሎች ይመልከቱ።


ቀን 8:30
Watford vs. Liverpool

LIVE ON SPORT 1(Amos)


ቀን 11:00
Leicester vs. Man Utd

LIVE ON SPORT 2HD(Amos)


ቀን 11:00
Man City vs. Burnley

LIVE ON SPORT 1(Amos)


ማታ 1:30
Brentford vs. Chelsea

LIVE ON SPORT 1(Amos)
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
2.6K views20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-12 15:59:29 ይህ የRealstar RS1010 እና RS5050 አዲስ የChannel list ነው።
በተጨሪም ለእነዚህ ሪሲቨሮች ይሆናል።
SUPERMAX F18,2350,2425,9200 Supertech Series
LIFESTAR 8585HD ++
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
SUPERSTAR 6565HD MEGA
SUPERSTAR 6464HD MEGA
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
2.6K views12:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-11 21:24:13 ለጠየቃቹኝ
Mbc 1
mbc 2
Mbc 3
Mbc Action
Ethio Sat ላይ እየሰራ አይደለም
@samidishinstallation
@samidishinstallation
@samidishinstallation
2.4K views18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ