Get Mystery Box with random crypto!

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ባህርዳር ከነማ ጋር ሰኔ 3 /201 | ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ባህርዳር ከነማ ጋር ሰኔ 3 /2015ዓ.ም በነበረው ጨዋታ ላይ የዓመቱን ከፍተኛ የስታዲየም ትኬት ገቢ እንድናገኝ ላደረጋችሁ የትኬት ተቆጣጣሪዎችና ስቴዋርዶች ልባዊ ምስጋና  እናቀርባለን ።

ከዚህ በተጨማሪ የ1ኛ ማዕረግ ትኬት ገዝታችሁ  ቦታ ያላገኛችሁ የክለባችን ደጋፊዎች ጨዋታውን በሌላ ቦታ ሆናችሁ በመታደም  ላደረጋችሁልን እገዛና ትብብር ምስጋናችን የላቀ ነው።

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን