Get Mystery Box with random crypto!

ዜና እረፍት የክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ የልብ ደጋፊ የነበረው ኤልያስ ደምሴ (ማሙሽ) በአደረ | ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

ዜና እረፍት

የክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ የልብ ደጋፊ የነበረው ኤልያስ ደምሴ (ማሙሽ) በአደረበት ህመም ምክንያት በህክምና ሲረዳ ቢቆይም በትላንትናው ምሽት ሕይወቱ አልፏል።

የቀብር ስነስርዓትቱም ዛሬ 8:00 ሰዓት ቀጨኔ መድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ይፈፀማል!

መኖሪያ ቤታቸው …ጎጃም በረንዳ ይርጋ ሃይሌ ፊትለፊት … አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ

ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ጓደኞቹ በሙሉ መፅናናትን ከልብ እንመኛለን

ነብስ ይማር

@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFC 
@SAINTGEORGEFCV የቪዲዮ ቻናል

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን