ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ 60 ደቂቃ ዕድሎችን በጣም እያባከንን ነዉ ወደ ጎል መለወጥ አለብን ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ሀዋሳ ከነማ እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን ድል ለታላቁ ክለባችን #ምንጊዜም_ጊዮርጊስ @SAINTGEORGEFC @SAINTGEORGEFC @SAINTGEORGEFC ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን... 1.4K views13:20