Get Mystery Box with random crypto!

JOURNEY TO ALLAH ☝️

የቴሌግራም ቻናል አርማ sabr28889 — JOURNEY TO ALLAH ☝️ J
የቴሌግራም ቻናል አርማ sabr28889 — JOURNEY TO ALLAH ☝️
የሰርጥ አድራሻ: @sabr28889
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 855
የሰርጥ መግለጫ

قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ : ( إِنَّ أَحَبَّكُمْ إِلَيَّ وَأَقْرَبَكُمْ مِنِّي فِي الْآخِرَةِ مَحَاسِنُكُمْ أَخْلَاقًا
በአኼራ ከሁሉም ይበልጥ ለኔ ተወዳጆቻችሁና ለኔ ከሁሉም ይበልጥ
ቅርቦቻችሁ ከሁሉም ይበልጥ
መልካም_ስነምግባር ያላቸው ናቸው(ረሱልﷺ)
@SABR28889
@SABR28889

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-06 07:04:36
#የአሹራ ቀን ፆም

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿فَإِذا كانَ العامُ المُقْبِلُ -إنْ شاءَ اللَّهُ- صُمْنا اليومَ التّاسِعَ،﴾

“አላህ ሽቶ የሚቀጥለውን አመት ከደርስኩ አስቀድሜ ዘጠነኛውን ቀን እፆማለሁ።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 1134

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾

“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
ሼር በማድረግ አትርሱ ሁሉ ሁማ ሙስሊም

https://t.me/SABR28889
@SABR28889
@SABR28889
1.2K views04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 21:40:15 #ወየውለት

➩እናታችን አዒሻ መርፌ ጠፍቶባት እየፈለገች እያለ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ገቡ የዚህን ጊዜ መርፌው ተገኘ በፊታቸው ብርሀን እናታችን አዒሻ በጣም ተገረመች በፊታቸው ብርሀን

➩ያረሱለላህ ምንድነው የፊትህ ብርሀን ብላ በመገረም ጠየቀች? እሳቸውም ወየውለት የውመል ቂያማ ለማያየኝ ሰው አለ እናታችን አዒሻም ማነው? አንተን የማያይህ ያረሱለላህ አለች ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

➩ረሱልም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መለሱ በአጠገቡ ተወስቼ በኔ ላይ ሰላዋት ያላወረደው ነው አሉ

➩ታዲያ ምን እንጠብቃለን በሀቢቡ ላይ ሰላዋት እናብዛ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና መውላና ሙሀመድ ወዐላ ዐሊ ሰይዲና ሙሀመድ

➣ውብ ምሽት ይሁንላቹ ውዶቼ
ሼር በማድረግ አትረሳሱ ለእወቀት ኑ ተቀበሉን
https://t.me/SABR28889
@SABR28889
2.0K views18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-03 21:49:33
#አትፈትነን
➣አላህ ሆይ! አንተ ሩቅን አዋቂ ነህ። የነገን ታውቃለህ። የሚሆነውንና የማይሆነውን ታውቃለህ። የማይሆነው ለምን እንደማይሆን ታውቃለህ። ቢሆን ኖሮ እንደትና መቼ እንደሚሆን ታውቃለህ። ለኛ እንደማይሆነን በምታውቀው ነገር ላይ ልባችንን አታንጠልጥልብን። እኛ ይሆነናል ብለን የምናስበውን ሳይሆን አንተ ሁኔታችንን ታውቃለህና የሚሆነን ነገር ስጠን። በምንፈልገው ሳይሆን በሚያስፈልገን ነገር ላይ ጥመደን። ለማይሆነን ነገር ያለንን ጥልቅ ውደታ ከልባችን አጥፋልን። እኛ ደካማ ባሮችህ ነንና ፈተና አንችልም። ነፍሳችን ከምትችለው በላይ ኢላሂ አትፈትነአትፈትነን

ሼር አትርሱ ሁሉም እውቀት ነው

ቴሌግራም ጉሩፑን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ
@SABR28889
@SABR28889
1.8K views18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 22:09:14 JOURNEY TO ALLAH pinned «#የወላጅ_ሀቅ ➩የአሏህ መልክተኛ ﷺ እንዲ አሉ አንድ ሰው በአፍንጫው አፈር ላይ ይደፋ ብለው ዱዓ አደረጉ፤ ማነው እሱ ተብለው ሲጠየቁ ወላጆችን አግኝቶ አንዳቸውን ወይም ሁለቱንም አግኝቶ ጀነት መግባት ያልቻለ ሰው ይደፋ ብለው ዱዓ አደረጉ የወላጅ በህይወት መኖር ላንተ ወደ ጀነት የተከፈተ በር ነውና እናት አባትህን ሳትሰላች ተንከባከብ ጥቅሙ ላንተ እንጂ ለነሱ አይደለም!! አሏህ ሱ,ዐ ስለ ወላጅ ሀቅ…»
19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-02 22:09:06 #የወላጅ_ሀቅ

➩የአሏህ መልክተኛ ﷺ እንዲ አሉ አንድ ሰው በአፍንጫው አፈር ላይ ይደፋ ብለው ዱዓ አደረጉ፤ ማነው እሱ ተብለው ሲጠየቁ ወላጆችን አግኝቶ አንዳቸውን ወይም ሁለቱንም አግኝቶ ጀነት መግባት ያልቻለ ሰው ይደፋ ብለው ዱዓ አደረጉ የወላጅ በህይወት መኖር ላንተ ወደ ጀነት የተከፈተ በር ነውና እናት አባትህን ሳትሰላች ተንከባከብ ጥቅሙ ላንተ እንጂ ለነሱ አይደለም!!

አሏህ ሱ,ዐ ስለ ወላጅ ሀቅ ስናገር እንዲህ ይላል:

۞ وَقَضَىٰ رَبُّكَ أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا إِيَّاهُ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا ۚ إِمَّا يَبْلُغَنَّ عِندَكَ الْكِبَرَ أَحَدُهُمَا أَوْ كِلَاهُمَا فَلَا تَقُل لَّهُمَا أُفٍّ وَلَا تَنْهَرْهُمَا وَقُل لَّهُمَا قَوْلًا كَرِيمًا

➩ጌታህም (እንዲህ ሲል) አዘዘ፡- እርሱን እንጂ ሌላን አትገዙ፡፡ በወላጆቻችሁም መልካምን ሥሩ፡፡ በአንተ ዘንድ ኾነው አንዳቸው ወይም ሁለታቸው እርጅናን ቢደርሱ ፎህ አትበላቸው፡፡ አትገላምጣቸውም፡፡ ለእነርሱም መልካምን ቃል ተናገራቸው፡፡

وَاخْفِضْ لَهُمَا جَنَاحَ الذُّلِّ مِنَ الرَّحْمَةِ وَقُل رَّبِّ ارْحَمْهُمَا كَمَا رَبَّيَانِي صَغِيرًا

➩ለሁለቱም ከእዝነትህ የመዋረድን ክንፍ ዝቅ አድርግላቸው፡፡ «ጌታዬ ሆይ! በሕፃንነቴ (በርኅራኄ) እንዳሳደጉኝ እዘንልላቸውም» በል፡፡

(ሱረቱል ኢስራዕ 23__24)

ሼር በማድረግ ቻናል ለመቀላቀል አይርሱ

@SABR28889
@SABR28889
https://t.me/SABR28889
2.5K views19:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-01 21:37:33 #የአንበሶቹ_ገዳይ

እንሆ በአንድ ጥቅጥቅ ባለ ጫካ ውስጥ የተለያዩ እንስሳዋች በያጎሳቸው ተከፋፍለው እየተዝናኑ ነው። ሁሉም መጠጥ ይጎነጫል፤ ጨወታና ጭፈራውም ደርቷል።

ወደ ሌሊት አጋማሽ ላይ ሁሉም እራስን በሚያስት ስካር ውስጥ ገብቷል። ተፈራርተው የነበሩ እንስሳዎች በሂደት ተቀላቅለው አብረው መጨፈር ጀመሩ። ሌሊቱም ለንጋቱ ተራውን በለቀቀ ጊዜ አዳኝ ከታዳኝ ጋር ተኝተው ተገኙ። ጦጢትም ስታስበው ከአንበሶች መንጋ መሃል ተኝታ ራሷን አገኘችው። መጀመርያ ህልም መስሏት ነበር። ነገር ግን እውነታው እንደዛ እንዳልሆነ ቆይታ ተረዳች።

በዙሪየዋ ያሉትን አንበሶች ብትነካካችውም ሊንቀሳቀሱ አልቻሉም።ማምለጫዋን አመቻችታ እዚህና እዝያ እየሮጠች መቀስቀሷን ቀጠለች። ነገር ግን የእንበሶች መንጋ ጥምብዝ ብለው ሰክረው ስለነበር ሊነቁ አልቻሉም። ጦጢትም የሞቱ መሰላት። ምናልባትም ትናንት ማታ ከእርሷ ጋር በተደረገ ፍልሚያ እንደተሰዉ አሰበች። " ይህን ሁሉ አንበሳ ብቻዬን ገደልኩኝ እንዴ "? ስትል በአግራሞት ተዋጠች። የስካር አንጎቨር ያልለቀቀው ጭንቅላቷ "ጀግና እኮ ነሽ" ሲላት ፈገግ አለች።....ወዲያው ጩኸቷን ለቀቀችው። ከዛፍ ዛፍ እየዘለለች "የአንበሶች ገዳይ " ነኝ እያለችና እየፎከረች ሀገሩን አዳረሰችው።

ይህ ታሪክ ተጨባጭ ያልሆኑ ውጤቶችን እንደ ስኬት ለሚቆጥሩት ሁሉ አይነተኛ ተምሳሌት ነው። ሁሌም ቢሆን የመጣውን ለውጥ የእራሳችን እንደሆነ አድርገን እናስባለን። ማህበረሰቡ ዘንድ የመጣው ለውጥ በእኛ ደዕዋ(ሰበካ)፤ ህዝበ ዘንድ የተከሰተው የአስተሳሰብ ለውጥ የጀመዓችን (የድርጅታችን ፤ የመህበራችን)፤ በፖለቲካው ዓለም የታየው ለውጥ የፓርቲያችን ፤ በአብዬቱ ላይ የታየው እምርታ የአመራራችን፤ በኢኮኖሚው እድገት ላይ የታየው መሻሻል የፖሊሲያችን....ውጤት ነው ስንል እንዘምራለን።

ሼር በማድረግ አትርሱ ምክር ሁሌም በብርሃን ተቀበሉ

@SABR28889
@SABR28889
2.6K views18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 21:47:32 JOURNEY TO ALLAH pinned «➣ወንድሜ ሰዎች ምን ይሉኛል አትበል!! ➩ ቆም ብለህ የያስዝከውን አቋም ፈትሽ፣በቁርዐን በሀዲስ አረዳድ ላይ የተመሰረተ ከሆነ አላህን አመስግን የወቃሾችን ወቀሳ አትፍራ! ➩የያዝከው አቋም በውሸት፣በጭፍን ወገንተኝነት ላይ የተመሰረተ ከሆነ ፈጥነህ ተውበት አድርግ እንጂ የአንተን አቋም ለሌሎች ለማስተማር አትሯሯጥ የእነሱም ወንጀል ትሸከማለህና! ➩ በግልባጩ ለውዷ እህቴ! ሼር በማድረግ አትርሱ…»
18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 21:47:23 ➣ወንድሜ ሰዎች ምን ይሉኛል አትበል!!

➩ ቆም ብለህ የያስዝከውን አቋም ፈትሽ፣በቁርዐን በሀዲስ አረዳድ ላይ የተመሰረተ ከሆነ አላህን አመስግን የወቃሾችን ወቀሳ አትፍራ!

➩የያዝከው አቋም በውሸት፣በጭፍን ወገንተኝነት ላይ የተመሰረተ ከሆነ ፈጥነህ ተውበት አድርግ እንጂ የአንተን አቋም ለሌሎች ለማስተማር አትሯሯጥ የእነሱም ወንጀል ትሸከማለህና!

➩ በግልባጩ ለውዷ እህቴ!

ሼር በማድረግ አትርሱ ሁሉም እውቀት በአላህ ነው ሆኖም እውቀት ለመቻል ይቀላቀላሉ

@SABR28889
https://t.me/SABR28889
@SABR28889
2.9K views18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 21:08:55
#ነገ_ቅዳሜ አዲስ ዐመት ነው እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ

#ሙሀረም 1 / 1444 አመተ ሒጅራ
አዲሱን አመት የሰላም ፣ የመሀባ ፣ የዐፊያና የድን ጠላቶች ከምድረ ገፅ የሚጠፉበት አህለል ሀቆች (#ሱፍዮች) የሚነግሱበት አመት አሏህ ያድርገው


ሼር በማድረግ አትርሱ አላህም ለአዲሱ አመት ትልቅ ተሰፋ ያድረግልን

@SABR28889
@SABR28889
https://t.me/SABR28889
2.0K views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 21:59:02
ነገ ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ

የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ]
. (ሙስሊም ዘግቦታል).
____
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.

ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዳወሳችው፡- ‹‹ሰዎች (የዕለት ጉርሳቸውን ለማግኘት) ይሰሩ ነበር፡፡ ወደ መስጊድ ሲሄዱም በስራ ላይ በነበሩበት ሁኔታ (ላባቸው እየተንቆረቆረና ገላቸውን ሳይታጠቡ) ነበር፡፡ በመሆኑም በዕለተ ጁሙዓ ገላቸውን እንዲታጠቡ ተጠየቁ፡፡››

(ቡኻሪ ዘግበውታል)

ሼር በማድረግ አትርሱ አላህ የተሻለ ቀን ያድርሰን በነገው
@SABR28889
@SABR28889
2.6K views18:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ