Get Mystery Box with random crypto!

Ye islam ljoch

የቴሌግራም ቻናል አርማ s1mutiyeresul — Ye islam ljoch Y
የቴሌግራም ቻናል አርማ s1mutiyeresul — Ye islam ljoch
የሰርጥ አድራሻ: @s1mutiyeresul
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 157
የሰርጥ መግለጫ

Allah s.w ke metfo ngr ytbkn xend be dua entnker
Be Eman ytwabn be dinachn ytnkern yargn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Manjawenm astayt ena mastelalef yemtflgut ngroch kalu admin keflgachu
@s1emu
@A1mliha manager techlalchu

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

3

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-12 08:49:37 #ፀፀት

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الندمُ توبةٌ﴾

“ፀፀት ልክ እንደ ንስሃ ነው።”

ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 3448

┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄

SHARE SHARE
╔════════════╗
JOIN: @islam_in_school
JOIN: @islam_in_school     ╚════════════╝
40 viewsYeni zenfala, 05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 20:20:29


አንድ ሶላት እያወቀ ያሳለፈ 84 አመት
ጀሀነም በር ላይ ስሙ ይፃፋል።
ሁላችንም ይመለከታል ።
ኡበይዱላህ ኢብን ኡመር አንድ ጊዜ
እንዲህ ብለው ነበር “ጀምዐ ሰላት
በተለይ ኢሻና ሱብሂ አምልጦኝ
አያውቅም፡፡ ነገር ግን አንድ ጊዜ ቤቴ
እንግዳ መጣና ከርሱ ቆይቼ ኢሻ ሶላት
አመለጠኝ፡፡ ከቤት ወጣሁ፤ ጀምዐ
ሶላት ለማግኘት ብዬ በስራ ከተማ ላይ
የሚገኙ መስጂዶች በሙሉ ዞርኩ፤
ሁሉም መስጂዶች ተሰግዶ አልቋል፡፡
ሰዎቹ ባጠቃላይ ሰግደው
ወደቤታቸው ሄደዋል፡፡ እኔም ወደ
ቤቴ ተመለስኩና ማሰብ ጀመርኩ፤
ለራሴ እንዲህ አልኩኝ ‘በሀዲስ
በግለሰብ ከሚሰገደው ሰላት በጀምዐ
ሚሰገደው በ 27 ደረጃ ይበልጣል
ተብሎዋል፤ ስለዚህ 27 ጊዜ ኢሻን
ሰላት ብሰግደው በጀምዐ ከሰገዱት ጋር
እኩል ይሆናል’ ብዬ በማሰብ
ኢሻን ሰላት በቤቴ 27 ጊዜ ሰገድኩና
ተኛሁ፡፡ በዛው ቀን ለሊት በህልሜ
ከፈረሰኞች ጋር ፈረስ ውድድር
ስንወዳደር አየሁ፤ ፈረሴ ጠንካራ
ብትሆንም
እንኳ ሌሎቹ ላይ ልደርስባቸው
አልቻልኩም፤ ወደ ዃላ ቀረሁ፡፡ ፈረሴ
ትደርስባቸው ዘንድ እደበድባት
ጀመርኩ፤ ነገር ግን ምንም ለውጥ
ልታመጣልኝ አልቻለችም፡፡ አንደኛው
ፈረሰኛ ወደኔ በመዞር “ፈረስህን
አታሰቃያት እኛ ላይ ልትደርስብን
አትችልም” አለኝ፡፡ እኔም “ለምን?”
ብዬ
ስጠይቀው “ምክንያቱም እኛ ኢሻን
ሶላት በጀምዐ ነው የሰገድነው፤ አንተ
ግን ብቻህን ሰገድከው” በማለት
መለሰልኝ፡፡ ከዚህ ትልቅ ትምህርት
ወሰድኩ፤ በጣምም አዘንኩ፡፡” ይለናል
ኡበይዱላህ፡፡
ሱብሃነላህ!!
እኛ ስንት ሶላት ይሆን ጀምዐ
ያመለጠን?? ስንቶቻችን ይሆን በዚህ
ምክንያት ተፀፅተን የምናውቅ??
“አንድ ሶላት እያወቀ ያሳለፈ 84
አመት
ጀሀነም በር ላይ ስሙ ይፃፋል”
መባሉን ምናስታውስ ስንቶቻችን
ነን??
ዛሬውኑ እንነይት “ኢንሻ አላህ ካሁን
በሗላ አንድም ሶላት ጀምዐ
አያመልጠኝም” ብለን…ለኔም
ለናንተም ሰደቀቱል ጃሪያ ይሆናልና
መልክቱን
ሼር እናድርገው —
ያረብ በሰላት ላይ ጥንካሬና ብርታት ስጠን ከሰይጣን ተንኮል ጠብቀን።
ዋ!! ፈራሁልሽ ነፍሴ
37 viewsYeni zenfala, 17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 20:20:29 ስለ ሴት ልጅ ከጠየቁህ እንዲህ በላቸ፦
እሷ ነብስ እንጂ አካል አይደለችም።
አዛኝ እንጂ ደካማ አይደለችም።
እውቀት እንጂ ፅልመት አይደለችም።
ብርሃን እንጂ ጨለማ አይደለችም።
ጥሩ እንጂ ሞኝ አይደለችም።
አላህ ከአደም አጥንት የሰራት
የሁሉም ወንድ አደራ ናት በላቸው።
32 viewsYeni zenfala, 17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 01:04:28 سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم
35 viewsYeni zenfala, 22:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 22:07:34
33 viewsYeni zenfala, 19:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 18:39:49 አላህ ለማንም ውብ የሆነን ፊት
ሊሰጥ ይችላል‥ ነገር ግን ውብ
የሆነችን ልብ ከሰጠህ ሁሌም ሊያይህ
እንደሚፈልግ እወቅ ።
•·.✯┄┅┅✿❀ ❀✿┅┅┄✯
31 viewsYeni zenfala, 15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 18:39:49 ዩሱፍ ወደ ወህኒ ሲገባ ከርሱ ጋር በተቀራራቢነት የታሰሩ ሁለት ወጣቶች ነበሩ። ዩሱፍ እጅግ የነፃ ማንነት ያለውና ኃጢያት ያልፈፀመ ሆኖ ሳለ እርሱ በእስር ቤት ውስጥ እንዲቆይ ተደርጎ እነዚያ ሁለት ወጣቶች ከርሱ በፊት ከእስር ተለቀቁ። እርሱ ግን ለተወሰኑ አመታት እስር ቤት ውስጥ ቆየ። የፈጣሪ ጥበብ ግን ይደንቃል። አንዱ ከእስር የወጣው አገልጋይ ሊሆን ሲሆን ሌላው ደግሞ በሞት ፍርድ ሊሰቀል ነበር። ዩሱፍ ደግሞ ከነርሱ መውጣት ከተወሰኑ አመታት በኋላ የግብፅ ንጉስ ሊሆን ከእስር ተፈታ። የነገሮችን መዘግየት አትጥላ። ምናልባትም በመዘግየታቸው ውስጥ የተለዩ የህይወት ስጦታዎች ይኖራሉ።
29 viewsYeni zenfala, 15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 14:14:22 ﷽ { የጁምዓ ቀን ሱናዎች }
1 ገላን መታጠብ
2 ሽቶ መቀባት (ለወንድ)
3 ጥርስ መፍቂያ መጠቀም
4 የክት ልብስ መልበስ ለወንድ (ነጭ ልብስ)
5 በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ
6 በእግር ወደ መስጂድ መሄድ
7 መስጂድ ውስጥ የሰዎችን ትከሻ አለመረማመድ
8 ኹጥባ እየተደረገም ቢሆን ተህየቱ መስጂድ መስገድ
9 ኹጥባ ወደ ሚያደርገው ኢመም መዞር እና ኢማሙን እያዩ ኹንባን ማዳመጥ
10 ኹጥባ በሚደረግበት ወቅት ፀጥታን መላበስ
11 ሰደቃ ማብዛት
12 ከሀሙስ ማታ እስከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱል ካፍ መቅራት
13 ድዓ ማድረግ
14 የአላህ መልክተኛ(ሠ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት ማብዛት
✯┄┅┅✿❀ ❀✿┅┅┄✯
27 viewsYeni zenfala, 11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 14:14:12
26 viewsYeni zenfala, 11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-10 14:13:13
በሀገራችን የመጀመሪያው ልዩ ዓለም አቀፍ የቁርአን ሒፍዝ ውድድር በዚህ ሳምንት ይካሄዳል።
#Ethiopia_international_Holy_Quran_Award
በሀገራችን የመጀመሪያው ልዩ ዓለም አቀፍ የቁርአን ሒፍዝ ውድድር በዚህ ሳምንት ይካሄዳል። #ከ56_ሀገራት በላይ ተወካዮች የሚሳተፋበት ታላቅ ዓለም አቀፍ የቁርአን ሒፍዝ ውድድር እንግዶች እየገቡ ነው። ይህ በሀገራችን ታሪክ የመጀመሪያው የሆነው አለም አቀፍ ፕሮግራም በተመለከተ በተከታታይ መረጃዎችን ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
27 viewsYeni zenfala, 11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ