Get Mystery Box with random crypto!

♦RÛMŁÎÑA♦የኔ ትውልድ

የቴሌግራም ቻናል አርማ rumanetiiii — ♦RÛMŁÎÑA♦የኔ ትውልድ R
የቴሌግራም ቻናል አርማ rumanetiiii — ♦RÛMŁÎÑA♦የኔ ትውልድ
የሰርጥ አድራሻ: @rumanetiiii
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 784
የሰርጥ መግለጫ

አዎ ይሄ የኔ ትውልድ ነው አሻራዬን ይፈልጋል።
"ወደ ጌታህም ቃል በጥበብ ተጣራ" የጌታዬ ቃል መመሪያዬ ነው!
ረሱል ሰ,ዐ,ወ እንደተናገሩት
አዋቂ ሁን
ወይ ተማሪ ሁን
አልያ አድማጭ ሁን
4ተኛው እንዳትሆን ትጠፋለህ።
ከእናንተ የተሻለ አውቄ ሳይሆን እንደተማሪ የተማርኳትን ላካፍላችሁ👇
For any Comment @Rumlinah_bot
Best Quotes እዚህ ያገኛሉ @Quotes_Lin

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-25 15:31:47
iphone 6plus (used)
battery capacity (80)
storage 64
price:- 7000

megzat yemifelg contact: @rumlin
63 viewsOzan Ab Zak, 12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-04 22:44:34 RÛMŁÎÑA የኔ ትውልድ pinned Deleted message
19:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 15:04:48
ለኒካህ አልያም ለሰርግ ወይም ደግሞ ለሌላ ፕሮግራም ስጦታ ምን ልስጥ ብለው ተጨንቀዋል??

ሀሳብ አይግባዎት!

እኛ ዘንድ መፍትሄው አለ።
እና ምን እየጠበቃቹ ነው መረጥ መረጥ አድርጉ።
ያማክሩን! አናሳፍሮትም።
#join #join #join #join.# share
መረጥ መረጥ አርጉና ግቡ ተማመኑብን አናሳፍሮትም።
238 views Fries Unique , 12:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-20 14:59:53 # ለሁሉም ስራ ፈላጊዎች በሙሉ!!!

ድርጅታችን ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ ግሩፕ በዓይነቱ ለየት ያለ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የሕብረተሰብ ክፍሎችን ሊደጉም የሚችል በሕብረት ላይ የተመሰረተ
ፋይናንሺያል ኔትዎርኪንግ ቢዝነስ (FINANCIAL NETWORKING BUSINESS (FNB)) የተሰኘ አሠራር ይዞ መጥቷል፡፡ስራውም ከ 200 ብር ካፒታል ጀምሮ የሚሰራ ሲሆን የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችንና ክፍያዎችን በውስጡ ይይዛል፡፡በ 300 ብር ካፒታል ብቻ
እስከ 23,550.00 ብር የሚያስገኝ ስራ ሲሆን ካፒታልን ባሳደጉ ቁጥር ደግሞ በዛኑ ልክ ትርፎትንም የሚያሳድግ ባሉበት ሆነው በመላዉ ኢትዬጲያ የሚሰሩት የስራ ዓይነት ነው፡፡
ከካፒታል አኳያ የሚገኝ የትርፍ መጠን :-

ወርሀዊ የካፒታል መጠን....... ወርሃዊ የትርፍ መጠን


300ብር .....................23,550 ብር
400ብር......................31,400 ብር
500 ብር.....................39,250 ብር
600 ብር ....................47,100 ብር
700 ብር.....................54,950 ብር
800 ብር.....................62,800 ብር
900 ብር.....................70,650 ብር
1,000ብር….................78,500 ብር
. .
. .
. .
ይቀጥላል ይቀጥላል

ይህ ዕድል እንዳያመልጦ ብዙዎችን የሚያሳትፍ በጊዜና በቦታ የማይወሰን ሥራ እየሰሩ
ገቢዎትን ያሳድጉ
ስለ ታማኝነቱ ስጋት አይግባዎት! ሙሉ ሃላፊነቱን እንወስዳለን።
ያናግሩን
@Bright_life44
በሕብረት፣በታማኝነትና በአንድነት እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ከፍታ እንጓዝ!!!
145 viewsHanadi Ahmed, 11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 14:11:10 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

የጅማ ሙስሊም ተማሪዎች ማህበር ረመዷን ሙባረክ!! እንኳን አደረሰን አደረሳቹ እራለ ወሩ ከይር ዘርን ምንዘራበት ያደርግልን ዘንድ ምኞታችን ነው ፡፡ ታዲ ይህን ወር በስኬት ለመወጣት ያግዘን ዘንድ "እኔ እና ረመዷን" በሚል ርዕስ ተዝኪያ 2 መድረኩን በታላቅ ሀገራዊ ሙሀደራ በራህማ መስጅድ ዝግጅቱን አጠናቆ የእርሶን መምጣት እየጠበቀ ይገኛል !!

የጅማ ታላላቅ ኡለሞች ይገኙበታል
ሸኸ አሊ ጅማ የመድረኩ የክብር እንግዳ ናቸው፡፡

ነገ ነው አው ነገ ቅዳሜ 24-6-2014 ዓ.ል
ከጠዋቱ 2:30 አናቱ ላይ በብርቅዬው ራህማ መስጅድ አይቀርም!!!

መግብያ በነፃ!!!!
372 viewsHanadi Ahmed, 11:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-09 22:04:02 https://vm.tiktok.com/ZMLy3jWVU/
416 viewsHanadi Ahmed, 19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-17 20:46:23 ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ

"ዛሬ የቆሸሸው ነገ ታጥቦ ይጠራልና ቆሻሻውን እንጂ ልብሱን አትጥላው"

እስኪ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ መልሱልኝ፤ አንድ ቡቲክ ገብታችሁ በጣም የሚያምረውንና እና ውድ የሆነውን ልብስ ገዝታችሁ ወጣችሁ፤ ከዛም ለቀናት ለበሳችሁት፤ በጣም ቆሸሸ፤ ያ የሚያምረውና የምትወዱት ልብስ አሁን ከማስጠላቱ የተነሳ እንኳን ለመልበስ በእጃቹሁ ለመንካት ቀፈፋችሁ፤ እና ስንት ከፍላችሁ የገዛችሁትን ልብስ በመቆሸሹ ብቻ ትጥሉታላችሁ? ታቃጥሉታላችሁ? መቼም አዎ የሚለኝ አይኖርም፡፡

የሰው ልጅም እንደዚሁ ልብስ መጀመሪያ ላይ አላህ በውድ ዋጋ ፈቅዶና ወዶ ነው የፈጠረው፡፡ ከዛ ወደዚች ክፉ አለም ሲመጣ አይምሮውም ሆነ ልቡ ቆሸሸ፡፡ ነገር ግን ሰውም ልክ እንደቆሸሸው ልብስ አስተሳሰቡና ተግባሮ ታጥቦ መፅዳት ይችላልና በሰዎች ላይ ተስፋ አንቁረጥ፡፡

በሱስ የተጠመደ ጓደኛ ካለክ ወንድሜ የተጠናወተውን ሱስ እንጂ ጓደኛክን አትጥላው፤ ምክንያቱም በአንድ ወቅት እሱም እንዳንተ እንከን የማይወጣለት ሰው ነበረና፡፡

ክፋት በልቡ ላይ ነገሶ በሰዎች ላይ መጥፎን የሚያደርግ ወዳጅ ካለክ ተግባሩን እንጂ እሱን አትጥላው፡፡ ጥላቻ እኮ የክፋት አንዱ አካል ነው፤ ክፉ የሚሰሩ ሰዎችን ከጠላን እኛ ከእነሱ በምን ተለየን? ምክንያቱም በልብ ያደረ ጥላቻ ነገ መጥፎ ተግባርን ይወልዳልና ነው፡፡

ቀና ቀናውን እናስብ፤ መልካም መልካሙን እንናገር፤ መልካም ምሽት

@sinetibeb1
462 viewsHanadi Ahmed, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-23 22:52:44 ለኒካህ አልያም ለሰርግ ወይም ደግሞ ለሌላ ፕሮግራም ስጦታ ምን ልስጥ ብለው ተጨንቀዋል??

ሀሳብ አይግባዎት!

እኛ ዘንድ መፍትሄው አለ።
እና ምን እየጠበቃቹ ነው መረጥ መረጥ አድርጉ።
ያማክሩን! አናሳፍሮትም።
#join #join #join #join.# share
መረጥ መረጥ አርጉና ግቡ ተማመኑብን አናሳፍሮትም።
https://t.me/tewbastore
610 views Ruli Unique , edited  19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-21 23:58:10 RÛMŁÎÑA የኔ ትውልድ pinned «ድርሰት እና ትርጉም ስራዬን ዘ መቀጠል ***** እንዲህ ይላል! አግብቼ ፣ ባለቤቴ ከእኔ ጋር ስትነጻጸር በቁመቷ አጭር እና ደካማ ነበረች ፣ እኔ ደሞ ትልቅ ቁመት እና ብዙ ጡንቻዎች ነበሩኝ አላህ ግዙፍና የአትሌቲክስ ስፖርተኛ አካል ሰጥቶኛል እናም ባለቤቴ አጭር ስለነበረች እሷ ላይ ብዙ አይነት ፕራንክ አደርግባት ነበር። አንዳንድ ጊዜ ደሞ እደበቅና ወጥቼ አስደነግጣታለሁ።አንዳንዴ የየእለት ዲያሪ ደፍተሯን…»
20:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-21 03:50:44 ድርሰት እና ትርጉም ስራዬን
ዘ መቀጠል
*****
እንዲህ ይላል!
አግብቼ ፣ ባለቤቴ ከእኔ ጋር ስትነጻጸር በቁመቷ አጭር እና ደካማ ነበረች ፣ እኔ ደሞ ትልቅ ቁመት እና ብዙ ጡንቻዎች ነበሩኝ አላህ ግዙፍና የአትሌቲክስ ስፖርተኛ አካል ሰጥቶኛል እናም ባለቤቴ አጭር ስለነበረች እሷ ላይ ብዙ አይነት ፕራንክ አደርግባት ነበር። አንዳንድ ጊዜ ደሞ እደበቅና ወጥቼ አስደነግጣታለሁ።አንዳንዴ የየእለት ዲያሪ ደፍተሯን ሰርቄ ቁመቷ የማይደርስበት ከፍ ያለ ቦታ ላይ አደርገዋለሁ ፣ አንዳንድ ጊዜ ቴሌቪዥን እያየች ወይም እራት እያበሰለች እረብሻታለሁ።እሷን ማስቸገር እና አዛ ማድረግ በጣም ያዝናናኛል።ከኔ ለማምለጥ ስትሞክር ግን ሳትችል ስትቀር ሳያት ደስ ይለኛል። እሷ ደሞ መጀመርያ አካባቢ የምሰራው ነገርና ድርጊቴ ያዝናናት ነበር እየቆየ ግን የልጅ ድርጊቴ እያስጠላትና እየሰለቻት መሆኑን አስተዋልኩ !!
አንድ ቀን ወደ ሥራ ለመሄድ በማለዳ ተነሳሁ እና ቁርስ ስታዘጋጅ አገኘኋት እንደተለመደው ቀስ ብዬ ሳታየኝ አስደነገጥኳት ፣ ከዚያም ለዘብ ባለ ቃና እና በጥልቅ ፍርሀት እንዲህ አለችኝ አሁን ግን ​​ምሽት ወደ ቤት ስትመጣ አታገኘኝም።ይሄን ስትለኝ ሁልጊዜ ሳስፈራራት እሷም በዚህ መልኩ ነበር የምታስጠነቅቀኝ እና ንግግሯ አሁንም ቀልድ ነበር የመሰለኝ አመሻሹ ላይ ከስራ ወደ ቤት ተመልሼ መጣራት ጀመርኩ መልስ አልሰጠችኝም ብዙ ጊዜ ደግሜ ደጋግሜ መጣራቴን ቀጠልኩ እሷ ግን አሁንም መልስ አልሰጠችኝም በቤቱ ዙሪያ እና ውስጥ ፈለኳት አላገኘኃትም ወጥ ቤቱ ጋር ስደርስ የተፃፈ ወረቀት ነገር አንጠልጥላ አገኘሁኝ የተፃፈው "እራስህን ተንከባከብ እኔ አልመለስም" ይላል።እርሷን ተጠንቀቅ በዚህ ጊዜ እግሮቼ እራሴን መሸከም እንደማይችሉ ሆኖ ተሰማኝ። በምድር ላይ በጣም ደካማ የሆንኩ ፍጡር ሆንኩ። ያለዛች ትንሽዬ፣አጭርዬ፣ደካማ የሆነችዋ የኔ የጥንካሬዬ ምንጭ መሆኑን እና ያለ እሷ ምንም እንዳልሆንኩ ተገነዘብኩ ጀርባዬን በግድግዳው አስደግፌ ተቀምጬ እናቱን እንዳጣ ትንሽዬ ልጅ ማልቀስ ጀመርኩ በህይወቴ እንባዬ እንደዚያ ሲወርድ አይቼ አላውቅም ድንገት አንድ ነገር ከመመገቢያ ጠረጴዛው ስር ሲንቀሳቀስ እስካየይ እና ቀላል ሳቅ እስክሰማ ድረስ አዎ እሷ ነበረች!! ... እዚያ ተደብቃ ነበር ከመጠን በላይ የቀሉት አይኖቼ እንባ እንዳዘሉ በሙሉ ኃይሌ ወደ እሷ ሄጄ አቅፌ ተጠመጠምኩባት።እሷ ደሞ በሁኔታዬ በጣም ሳቀች።
ድግምቱ በደጋሚው ላይ ተገለበጠ ማለት ይህ ነው።
ከዛ በኃላ ግን እኔ ያለዛች ደካማ♡
በምድር ላይ በጣም ደካማ ፍጡር እንደሆንኩኝ አወቅኩኝ።

قال الله تعلى
في اية كريمة من القرأن
(اللَّهُ الَّذِي خَلَقَكُمْ مِنْ ضَعْفٍ ثُمَّ جَعَلَ مِنْ بَعْدِ ضَعْفٍ قُوَّةً ثُمَّ جَعَلَ مِنْ بَعْدِ قُوَّةٍ ضَعْفًا وَشَيْبَةً يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ وَهُوَ الْعَلِيمُ) الْقَدِيرُ (54) (الروم)
አላሁ ዐዘውጀል በተከበረው ቁርዐኑ ላይ እንዲህ ይላል
"አላህ ከደካማ ፈጠራቹህ ከዚያ ከድክመት በኋላ ጥንካሬ ያደረገ፣ ከዚያ ከብርታት በኋላ ደካማ እና ሽበታም ያደረገ የፈለገውን የሚፈጥር እርሱ ሁሉን ቻይ እና አዋቂ ነው"።
ሱረት አል–ሩም(54)

ሩማና አብዱረዛቅ/Ruli
መስከረም11–2014

@Rumanetiiii
766 views Ruli Unique , edited  00:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ