Get Mystery Box with random crypto!

Lebeza psychiatry speciality clinic

የቴሌግራም ቻናል አርማ lebezapsychiatryspecialityclinic — Lebeza psychiatry speciality clinic L
የቴሌግራም ቻናል አርማ lebezapsychiatryspecialityclinic — Lebeza psychiatry speciality clinic
የሰርጥ አድራሻ: @lebezapsychiatryspecialityclinic
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.52K
የሰርጥ መግለጫ

This group is created to help and share informations easily.
Please join us and get full information about our clinic!
0966-11-11-11
*አድራሻችን:- አዲስ አበባ ፣ ከኡራኤል ቤተክርስቲያን ወደ 22 በሚወስደው መንገድ ላይ ከፕላዛ ሆቴል በስተጀርባ እንገኛለን።...

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-28 12:04:41
Anxiety disorder (ከመጠን በላይ ፍርሀት) ከ መቶ ሰዎች 2 ወይም 3 ሰዎች ላይ የሚያጋጥም ሲሆን ምልክቶቹ በምስሉ ላይ ተገልፀዋል::

ለቤዛ የስነ ዐዕምሮ ልዩ ክሊኒክ
Lebeza Psychiatry Specialty Clinic

ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉልን
For further information please contact us Phone

+251 116 66 29 66
+251 947 40 65 11
Website
Lebeza.org

#For_Peace_of_Mind!
489 views09:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 10:53:14
ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ የአዕምሮ ህመም ያላቸውን ሰዎች ማግለል ወይም በቂ እንክብካቤ አለማድረግ ሁኔታቸው እንዲባባስ ያደርጋል:: በተጨማሪም የህክምና እርዳታ እንዳያገኙ ያደርጋቸዋል::

የአዕምሮ ህመም ያላቸውን ሰዎች አናግልላቸው::
ስለ አዕምሮ ጤንነት እንነጋገር::

ለቤዛ የስነ ዐዕምሮ ልዩ ክሊኒክ
Lebeza Psychiatry Specialty Clinic

ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉልን
For further information please contact us

+251 116 66 29 66
+251 947 40 65 11
+251 966 11 11 11

#For_Peace_of_Mind!
948 views07:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 09:26:50
ድህረ-ወሊድ ድባቴ ከወሊድ በኃላ አብዛኛውን ጊዜ ከ4-6 ሳምንታት ባለው ጊዜ ውስጥ የሚፈጠር የስሜት መረበሽ ሲሆን ምልክቶቹም ከላይ በምስሎቹ ላይ ተገልጿል::

እነዚህ ምልክቶች
* ከ2 ሳምንት በላይ ከቆዩ
* ልጅዎን መንከባከብ ከባድ የሚያደርጉ ከሆነ
* እራስዎን ወይም ልጅዎን ለመጉዳት በተደጋጋሚ የሚያስቡ ከሆነ
የጤና ባለሙያ በአፋጣኝ ማማከር አለብዎት::

ለቤዛ የስነ ዐዕምሮ ልዩ ክሊኒክ
Lebeza Psychiatry Specialty Clinic

ለተጨማሪ መረጃ ይደውሉልን
For further information please contact us

+251 116 66 29 66
+251 947 40 65 11

#For_Peace_of_Mind!
618 views06:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 20:15:14 በሀገራችን ኢትዮጲያ ከ5 እናቶች 1 እናት ድህረ-ወሊድ የድባቴ ጊዜ ታሳልፋለች:: ይህም ትልቅ ቁጥር ሲሆን አብዛኞቹ ከግንዛቤ እጥረት ወይም ደግሞ ሰው ምን ይለኛል ከሚል ህክምና ለማግኘት አይሄዱም

ይህ ከታች ያለው ሊንክ አንዲት እናት በቂ እርዳታ ባለማግኘቷ የራሷን እና የልጃን ህይወት ያጣችበትን አሳዛኝ ታሪክ የሚያሳይ የCNN ዘገባ ነው:: https://www.cnn.com/2022/05/04/uk/as-equals-post-partum-depression-intl-cmd/index.html
580 views17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 20:19:24
1. በቂ እንቅልፍ መተኛት ጥሩ እና ስኬታማ ቀን እንድናሳልፍ ይረዳናል

2. ከእኛ የሚጠበቅብንን እና የስራ ሀላፊነታችንን ጠንቅቆ ማወቅ ይህም እቅድ አውጥተን ሀላፊነታችንን በአግባቡ እንድንወጣ እና ሰዓታችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል

3. ከስራ ባልደረቦቻችን ጋር ያለን ግንኙነት በስራችን ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ስለሚያሳድር ከእነርሱ ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር እና በተቻለን መጠን ከግጭት መራቅ

4. የስራ ቦታችንን ለስራ ምቹ ማድረግ:: ድምፅ እና ሌሎች ስራችንን የሚረብሹ ነገሮችን በተቻለ መጠን መቀነስ ወይም ማስተካከል::

5. በስራ መሀል እረፍት በምናገኝ ሰዓት ከወንበራችን ተነስተን መጠነኛ እንቅስቃሴ ማድረግ
630 views17:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 09:33:49
ሁሌም አዎንታዊ አስተሳሰብ ይኑረን

#For_Peace_of_Mind
#Lebeza_psychiatry_speciality_clinic
581 views06:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 17:47:52
596 views14:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 13:37:07
969 views10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-27 20:20:41
የPsychotherapy (የንግግር ህክምና) ተለምዶ እና እውነታዎች
...ካለፈው የቀጠለ

3. ወንዶች ብዙ ጊዜ በቀላሉ ስሜታቸው ስለማይረበሽ ከንግግር ህክምና ብዙ ተጠቃሚ አይደሉም::

በአብዛኛው ከወንዶች ይልቅ ሴቶች የንግግር ህክምና ተጠቃሚ መሆናቸውን መረጃዎች ያሳያሉ:: ነገር ግን ወንዶችም ሆኑ ሴቶች በንግግር ህክምና ሊጠቀሙ ይችላሉ::

4. የንግግር ህክምና ለሁሉም ችግርዎ ፈጣን መፍትሄ ያመጣል::

አእምሮን በንግግር ህክምና ማጎልበት ሰውነትዎን በአካል ብቃት እንቅስቃሴ እንደማጎልበት ነው። ጊዜን፣ ልምምድን፣ እና ትዕግስትን ይጠይቃል። በአጠቃላይ ይህ አገልግሎት በራስዎ ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንት ነው። በተመሳሳይም የንግግር ህክምና አንዴ ተጀመረ ማለት ለዓመታት መቀጠል አለበት ማለት አይደለም:: የሚወስደው ጊዜ እንደ ሁኔታዎ እና ፍላጎትዎ ይወሰናል::

5. የንግግር ህክምና ሚስጢራዊ አይደለም::

የንግግር ህክምና የሚስጢራዊነት ደንቦች አሉት:: ስለ therapy ክፍለ ጊዜዎ የሚያውቁት እርስዎ፣ የስነ-ልቦና ባለሞያዎ እና ሌላ እርስዎ የፈቀዱለት አካል (እንደ ሀኪም ወይም የቤተሰብ አባል) ብቻ ነው:: ነገር ግን የስነ-ልቦና ባለሙያው መረጃ ለማውጣት የሚገደድባቸው ሁኔታዎች አሉ:: ለምሳሌ አንድ ሰው ራሱን ወይም ሌሎችን ለመጉዳት ካሰበ ባለሙያው ለሚመለከተው አካል ለመናገር ይገደዳል::
#For_Peace_of_Mind!
604 views17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ