Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንዴ

የቴሌግራም ቻናል አርማ rremedan — አንዳንዴ
የቴሌግራም ቻናል አርማ rremedan — አንዳንዴ
የሰርጥ አድራሻ: @rremedan
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.09K
የሰርጥ መግለጫ

አንዳንዴ የባጢል ሰዎች ወይም ቡድኖች የምናጋልጥበትና የተለያዩ ሙሀደራዎች፣ ደርሶች፣ አስተማሪ ጹሁፎች የሚተላለፍበት ቻናል

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-12 13:23:22
357 viewsሁሉም ያልፋል, 10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-12 13:23:22
321 viewsሁሉም ያልፋል, 10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-12 13:23:22
በቅርብ ቀን ኢንሻአላህ
~
http://t.me/IbnuMunewor
274 viewsሁሉም ያልፋል, 10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 12:10:57 ተለቀቀ

አዲስ መፅሐፍ

"አልአርበዑነ አልለተሚየህ ፊልዓቃኢዲ ወልመናሒጂ አስ`ሰለፊየህ"

በሸይኽ ዓብዱልሐሚድ ብን ያሲን አልተሚይ ሃፊዞሁሏህ ተዘጋጅቶ

በአቡ ዓብዱልዓዚዝ/ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ወደ አማረኛ የተመለሰ

በዚሁ ቻናል በPDF ተዘጋጅቶ ለአንባቢያን የሚተላለፍ ይሆናል ተብሎ ቃል በተገባው መሰረት እነሆ የአላህ ፈቃድ ሆኖ ለአንባቢያን ቀርቧል

በቻልነው ሁሉ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችንን እናበርክት

የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

كن على بصيرة

https://t.me/alateriqilhaq
387 viewsሁሉም ያልፋል, 09:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-03 09:07:44 “በሁሉም ሃገራት - በሒጃዝ፣ በዒራቅ፣ በሻም፣ በየመን፣… ያሉ ዑለማዎችን አግኝተናል። ከመዝሀባቸው ውስጥ … አላህ - ዐዘ ወጀል - እራሱን በቁርኣኑ፣ እንዲሁም በመልእክተኛው ﷺ አንደበት እንደተገለፀው - ያለ እንዴት - ከፍጡሩ ተለይቶ ከዐርሹ በላይ እንደሆነ ማመን ነው። [ላለካኢ፡ ቁ. 321]
9. ኢብኑ ቁተይባህ (276 ሂ.) እንዲህ ብለዋል፡-
وَالْأُمَمُ كُلُّهَا -عَرَبِيُّهَا وَعَجَمِيُّهَا- تَقُولُ: إِنَّ اللَّهَ تَعَالَى فِي السَّمَاءِ مَا تُرِكَتْ عَلَى فِطَرِهَا وَلَمْ تُنْقَلْ عَنْ ذَلِكَ بِالتَّعْلِيمِ
“ህዝቦች በሙሉ ዐረቡም ሌላውም አላህ በሰማይ ነው ይላሉ። በተፈጥሯቸው ላይ እስከተተውና ከዚህ ላይ በስብከት እስካልተወሰዱ ድረስ።” [ተእዊሉ ሙኽተለፊል ሐዲሥ፡ 395]
10. አልኢማሙ ዳሪሚይ (280 ሂ.) ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-
قد اتَّفقتِ الكلمةُ مِنَ المسلمينَ أنَّ اللهَ فَوْقَ عَرْشِهِ فَوْقَ سَمَاوَاتِهِ
“አላህ ከዐርሹ በላይ ከሰማያቱ በላይ እንደሆነ የሙስሊሞች አቋም ተስማምቷል።” [ረድ ዐለል ጀህሚያ፡ 1/340] [ነቅዱ ዳሪሚ፡ 120]
=
(ኤዲት ተደርጓል።)
(ኢብኑ ሙነወር፡ የካቲት 24/ 2014)
https://t.me/IbnuMunewor
437 viewsሁሉም ያልፋል, 06:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ