Get Mystery Box with random crypto!

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መስጅድ ሲሰጥ የነበረው የ 'الحث على المودة | አንዳንዴ

በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች መስጅድ ሲሰጥ የነበረው

"الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والتحزب "

للشيخ ريع بن هادي المدخلي من مجموع فتاوه
ኮርስ

በኡስታዝ ዓብዱረህማን

ደረሱን አውርዳችሁ ተጠቀሙ በጣም ወሳኝ ሪሳለህ ነው
በተለይ በወንድሞች መካከል ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ያስረዳናል ፡

በመተዛዘንና ወንድማማችነት ላይ ድንበር ከማለፍና ከልክ በታች ጀፋእ ከመግባት አስጠንቅቆ ሚዛናዊ ወንድማማችነትን የሚያጠናክር ነው። በጣም ደስ የሚል ተጨባጫዊ ምክር አለበት


الدرس الأول
t.me/HawassaUniversityMuslimStudents/852
الدرس الثاني
t.me/HawassaUniversityMuslimStudents/856
الدرس الثالث
t.me/HawassaUniversityMuslimStudents/857
الدرس الرابع
t.me/HawassaUniversityMuslimStudents/861

Pdfun አንድ እህታችን ልካልናለች
t.me/HawassaUniversityMuslimStudents/875