Get Mystery Box with random crypto!

ደራሲ አሌክስ አብርሃም ታሪክ ሲያዋቅር ለጉድ ነው። በጥቂት ገጾች ርቀት ውስጥ ከገጸ ባሕርያቱ ጋር | ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹

ደራሲ አሌክስ አብርሃም ታሪክ ሲያዋቅር ለጉድ ነው። በጥቂት ገጾች ርቀት ውስጥ ከገጸ ባሕርያቱ ጋር ጥልቅ ግንኙነት እንዲኖረን ያደርገናል። የራቀውን አቅርቦ፥ የቀረበውን ደግሞ እያራቀ ያሳየናል። ቢፈልግ እያዝናና፥ ቢያሻው እያስለቀሰ ያስተምረናል።

በዚህ ሳምንት "አልተዘዋወረችም" የተሰኘውን መጽሐፉን ይሸምቱ ብለን ጥቆማችንን ሰጥተናል። የእርሱን ሌሎች ሥራዎች መግዛት ለምትሹ ደግሞ፥ ሁሉንም መጻሕፍቱን ሰብሰብ አድርገው ከወሰዱ፥ በልዩ የቅናሽ ጥቅል እናስተናግድዎታለን!

#book_world
#ከመጽሐፍ_ዓለም