Get Mystery Box with random crypto!

እንደምን አመሻችሁ የመፅሐፍት ዓለም ቤተሰቦች ለትረካ ስራ በአካል ተወዳዳሪዎች የነበራችሁ ስለመጣ | ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹

እንደምን አመሻችሁ የመፅሐፍት ዓለም ቤተሰቦች
ለትረካ ስራ በአካል ተወዳዳሪዎች የነበራችሁ ስለመጣችሁ ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን አሁን ውጤቶችሁን የምንገለገልበት ስዓት ነው ከዛ በፊት 2ነገሮችን ልበል
1ኛ በሆንላይን(@heny10)ላይ ከአሜን ባሻገር ገፅ 33 እያነባችሁ የላካችሁልኝ ልጆች ውጤት ገና ነው ስለዚህም ይሄ ውጤት እናንተን አያካትትም
2ኛ በአካል ስቱዲዮ መጥታችሁ ድምፃችሁን ወስደን የዛሬው ውጤት ላይ ያላለፋችሁ ግን መተረክ እምትፈልጉ ልጆች ደስ እያለን እንቀበላቸዋለን (ክፍያ ለጊዜው ባይኖረውም የምንቀጥራቸው ልጆች በሌሉበት ሠዓት እናንተ በክፍያ ግን ትሰራላችሁ )
ስለዚህም ከዚ በታች ያላችሁ ልጆች ለቀጣዩ ለመጨረሻ ዙር አልፋችኋል
1ኛ ቤተሌሄም ይመር
2ኛ ሀይለሚካሄል ዳንሄል
3 ዮናስ አይናለም
4ኛ ታደለ ሽመልስ
5ኛ እየሩሳሌም ሰለሞን
6ኛ ምስክር አበራ
7ኛ ሳሙኤል ጌታቸዉ
8ኛ ሱራፌል ሙልዬ
9ኛ ትዕግሥት አበበ
10 ብሩክ ጫላ
እናመሰግናለን ሁላችንም ስለዚህ ከላይ ስማችሁ የጠቀስኩት ቀጣይ ፈተና ይኖራል ስለሁሉም ከልብ እናመሰግናለን ።
ለማንኛውም ጥያቄ
+251938753747
@heny10