Get Mystery Box with random crypto!

ገንዘብ የማይገዛው ለሽያጭ ያልዋለ ከሐብታም ተነጥቆ ለእኛ የታደለ ሺ ፍቅር ሺ ጤና ከድሃ ቤት አለ | ንባብ ለአዕምሮ ጠብታ ማር ነው።

ገንዘብ የማይገዛው ለሽያጭ ያልዋለ
ከሐብታም ተነጥቆ ለእኛ የታደለ
ሺ ፍቅር ሺ ጤና ከድሃ ቤት አለ።
ልብ እየጠበበ ጨጓራ ሲሰፋ
ታዋቂ ሰው በዝቶ አዋቂ ሰው ጠፋ
እባብ እባብ ነድፎ በሽታውን ከፍ
እርስ በእር ሆነና መድሃኒቱ ጠፋ።

https://t.me/richyaneyena