Get Mystery Box with random crypto!

ከሰው ስትቀርብ ተረድቶ የሚረዳህ ልታገኝ ትችል ይሆናል፤ በዛውም ልክ በችግርህም ቅልብልቦሽ ሚጫወት | Reyan Records

ከሰው ስትቀርብ ተረድቶ የሚረዳህ ልታገኝ ትችል ይሆናል፤ በዛውም ልክ በችግርህም ቅልብልቦሽ ሚጫወት አይጠፋም።
ብቻህን ስትሆን ለራስህ ጎድለህ ትገኝ ይሆናል እንጂ ጎዶሎህን እስካላሳየህ በሰው ዘንድ አትጎድልም ፤ የመቸገርህን አሻራ አትተውም! ብቻህን ስትሆን ሃላፊነትን አትጋራም ፤ ከሰው ምትጠብቀው ነገር አይኖርም ፤ እያንዳንዷን ሁነት በመለማመድ ትጠነክራለህ………