Get Mystery Box with random crypto!

መርሳትን ምመርጠው ለራሴ ራሱ መድገም ስለምፈራ ነው? ወይስ እያስመሰልኩ?..... ከሰዎች ምንም | Reyan Records

መርሳትን ምመርጠው
ለራሴ ራሱ መድገም ስለምፈራ ነው? ወይስ እያስመሰልኩ?..... ከሰዎች ምንም ያህል ብሸሽ ከራሴም ብለያይ...... ግን ግን አንተ ጋር ስሆን ምንም ነገር መርሳት አቆማለው....ግን አንተ ጋር እንደታመምኩ አምናለው ምኔንም እንደሆነ ጭምር ...ላንተ ሲሆን የሚለየው ሰሚም፣ አዋቂውም ፣ ተመልካቹም ስለሆንክ ይሆን እንዴ?........ ብቻ ስላለኸኝ እድለኛ ነኝ የማስበውን ያክል ባልቀርብክም እንኳን ወደኔ ነይ ያልከኝ ጥግ እንኳን ልደርስ መንገዱን ባልጀምርም እንኳን... ከእውነታው ጋር ምጋፈጠው አንተ ጋር ብቻ ስለሆነ! ...አልሀምዱሊላህ

(glamor)