Get Mystery Box with random crypto!

ስርዝ ድልዝ (Glamor) : አለማመን ኩራት ድርቀት ...ያጨቀያት ነብስ በሁሉ ነገሯ አላህን አላ | Reyan Records

ስርዝ ድልዝ
(Glamor)
:
አለማመን ኩራት ድርቀት ...ያጨቀያት ነብስ በሁሉ ነገሯ አላህን አላህን ስታምፅ ትኖራለች (ስራዋ እንደመከነ) ልቧም ስክነትን እንዳጣ ... ለልብ ህክምና በመፈለግ ውስጥ ደግሞ እስልምናን ያሀኘ ሰው በትክክልም ጌታውን ያገኛል ኢስላምን ማወቅ፡ መተግበር፡ እጅ እና እግርንም ለአላህ አሳልፎ መስጠት ለልብ ሰላምን ይሰጣል ልብ ሰላም ካገኘች ወድያ ድርቀትም ይረጥባል ፣ኩራትም በመተናነስ ይተካል አለማመንም ኢስላምን በመቀበል ውስጥ ይከስማል ታድያ ኢስላምስ ያለፈውን መሰረዣ መደለዣ አይሆንም?!
: