Get Mystery Box with random crypto!

ትብብር የዚህ admission card ባለቤት ካርዱን ባስ ውስጥ ወድቆ ስለተገኝ በዚ ስልክ ደውላ | Reyan Records

ትብብር

የዚህ admission card ባለቤት ካርዱን ባስ ውስጥ ወድቆ ስለተገኝ በዚ ስልክ ደውላ ማግኝት ስለምትችል 0910222366 ማስታወቂያውን ያያቹ ደግሞ ልጅቷ ጋር እንዲደርስ ሼር በማረግ ተባበሩ

[ልጅቷ ያለID ስለማያስፈትኗት እባካችሁ ቶሎ ቶሎ ሼር እናርግላት]

ኢትዮጵያዊነት መልካምነት

"SHARE". @ETHIO_ARSENAL