Get Mystery Box with random crypto!

እኔም ነይታለሁ...! ዳሩል አርቀም ጀመአ ሰናይ ስራ ሲያመላክተን አያለሁ... እናንተም የበኩላች | Reyan Records

እኔም ነይታለሁ...!

ዳሩል አርቀም ጀመአ ሰናይ ስራ ሲያመላክተን አያለሁ... እናንተም የበኩላችሁን በማድረግ ከጎናችን ትቆሙ ዘንድ መልካም የሆነ ትብብራችሁን እንፈልጋለንና ⋕challenge ውን በመቀላቀልና የበኩላችሁን ሰደቃ በመስጠት አብራችሁን ሁኑ...!

አካውንት ቁጥር :- 1000451773759

ስለበጎ ትብብራችሁ ጀነት ይመንዳልን!

⎡ ካለኝ በማካፈሌ ቢጨምር እንጂ አይጎድልብኝም⎤

ለበለጠ መረጃና የላካቹበትን ሪሲት ለመላክ @abu_adil1 ላይ ያገኙናል።